Unique Academy
1.79K subscribers
200 photos
6 videos
25 files
214 links
☆ Welcome to Unique Maths!
" LEARN UNIQUELY AND FLUENTLY " Join us for effective learning Process....

☆ Youtube Channal : https://www.youtube.com/@Uniquemathematic

☆ CEO : Yishak Debebe & Henok Debebe
Download Telegram
I’m truly proud of my students — almost 90% passed the exam with great scores! Your hard work, dedication, and trust made this possible. Thank you for appreciating me, but the real credit goes to your effort. Keep shining brighter ahead!

The screenshot is just to show you ,ur hard work!! , it doesn't reflect any marketing strategy ( we already accept and teaching the 2018 national exam taker,also we already closed the registration!! )
👏10
👏41
Im not supposed to called " አንቱ "😁 but yhun l appreciate that!
😁116
Hello Ms Economist 🙈.....
another stunning result!!
🥰8👏4👌2
Respect!!!
👏14
Anyone who failed the exam ( entrance exam) and wants to take it again ,contact me l will give you free course ( whether it's natural or social)

♧ Simply the free course = 2018 entrance exam based tutor ( it's paid for 2018 entrance exam taker and already closed registration)
👍71
Unique Academy
https://youtu.be/62gce_CvyvQ?si=duT4b-Z87-kTvWnk
💫 Yo ,hear this guy....it doesn't matter wether you passed or not
ማስታወቂያ

በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።


ማሳሰቢያ፡-

1. የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫችሁ ውስጥ ማካተት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
2. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑ እናሳውቃለን።
4
Unique Academy
https://youtu.be/Kru60Q7ud00
He was one of our student!!

Rly proud of him
5👏2
እንኳን አደረሳችሁ!

💫 ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በዓል!!
5🥰4
የ2017 የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ተስተካክሏል::
እንደገና እየገባችሁ check አድርጉ!
👌9
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከፈተናው ሲስተም ጋር ለመተዋወቅ የሚያግዛችሁ የሙከራ ፈተና (Demo Exam) ዛሬ መስከረም 19/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ ይሰጣል፡፡

በመሆኑም በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በመገኘት የሙከራ ፈተናውን በመውሰድ ልምምድ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል፡፡