"የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ስርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ-12ኛ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በናሙናነት ተመርጠው የተሳተፉ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ2016 ዓ.ም ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የሚፈተኑም አሉ፡፡
በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና "ከላይ የተገለፁትን ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባና ሁሉንም ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል" ብሏል አገልግሎቱ።
የፈተና ዝግጅቱ ምን ያካትታል?
➫ ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣
➫ ከ10ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣
➫ ከ11ኛ ከፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣
➫ ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል።
የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይዘጋጃል ተብሏል።
@tikvahuniversity

👍15
Hello Everyone,
Tomorrow, we’ll dive into Unit 4 on maximum and minimum values so get ready Gentlemen and Ladies😁
Tomorrow, we’ll dive into Unit 4 on maximum and minimum values so get ready Gentlemen and Ladies😁
😁9👍1
Unique Academy
Hello Everyone, Tomorrow, we’ll dive into Unit 4 on maximum and minimum values so get ready Gentlemen and Ladies😁
Make it for Wednesday , l cant post it today ....but wednesday , we will finish unit four ( 47 minutes Video )
Unique Academy
Termonologies In Maximum and Minimum Value.pdf
Just read it ...
We will see it in video on wednesday
We will see it in video on wednesday
👍1
Maths Grade 12 Unit four Review Exercise is coming😁
.... What do you think? ....most of u r on u4 around of application of the unit
.... What do you think? ....most of u r on u4 around of application of the unit
🤝5
Unique Academy
https://vm.tiktok.com/ZMkowTXrL/
Offically , We have started making a short Video on Tiktok .....this will be useful to captures big principle/ Concept / within a second ......Fam follow us on tiktok :
Unique Academy
Maths Grade 12 Unit four Review Exercise is coming😁 .... What do you think? ....most of u r on u4 around of application of the unit
We will do g12 unit 4 review question on wednesday at 10:00 ( local time ) ..part one
👍2
Unique Academy
https://vm.tiktok.com/ZMB1UNNgM/
Understand the concept of " Linear Momentum " within less than 50 seconds
From our " physics Entrance Exam for 2017 ".....almost we have finished it
Pre - Entrance Exam is coming ...
So get ready...just don't worry about it but try to do your best....if you do your best , you never fail.
So get ready...just don't worry about it but try to do your best....if you do your best , you never fail.
❤5👍3🆒1
Unique Academy pinned «Pre - Entrance Exam is coming ... So get ready...just don't worry about it but try to do your best....if you do your best , you never fail.»
From our " Chemistry Entrance Exam tutor".....almost We have finished all topics ...
❤1
We will do Maths Grade 12 Unit Four Review Exercises tomorrow at this time........actually the schedule was today but l can't
Fam , We already finished maths grade 12 unit five on the private channal ....
Also we will finish it on youtube in the coming week
Also we will finish it on youtube in the coming week
👌3
As l meant it in youtube , we have changed our logo forever😁...
HOW DO YOU FEEL ABOUT THE NEW LOGO,FAM ?
HOW DO YOU FEEL ABOUT THE NEW LOGO,FAM ?
👍13❤3
Unique Academy
https://youtu.be/4fPtKaTBd-4?si=cpFvuGVLg6Wtm0bs
I think , No need of part two....it's the shit to part one ( all abt max and min value )