Ŋever Ĝivĕ űp
45 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from Ethiopian Music Lyrics💚💛❤️ (𝕥𝕖𝕞𝕦፩፮ 🎧)
#ራሔል_ጌቱ
#ኢትዮጵያዬ🇪🇹
@lyricsamh
@Lyricsamh_bot
🎹🎶🎶🎹
እንጀራውን ይስጥህ በውል እያሰፋ
መልካም ሰው ነህና አትበላም አይክፋ
እንዴነው ሞንሟንዬን
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እናናን እናናን እናና
ይጥለፈኝ ቀሚሷ ጎበኗ
ጠብርግፍ ያድርገኝ ለክብሯ
ሆዴ እንዳታጣላኝ ካድባሯ
እናናንዬ እናትአለም
የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
(እናናንዬ እናትአለም
የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም)
🥁🎹
ኧረረ ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኧረ ሰው ጌጥ ሀብቱ
ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኩራቱ
እንደምን አይከፋው አንገቱን አይደፋው ሲከፋት እናቱ
(ላይችለው ላይችለው ጉዳቱን)
ኧረረረ በልጅነት ፍቅርሽ የሰቀልኩት ሰንደቅ የታቀፍኩት በጄ
የዜግነት ክብር ስል የዘመርኩበት ከሰልፉ ማልጄ
ያቆመኝ አድባርሽ የነፃነት ደጄ
እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው ወዳጄ
🥁🎷🎷🥁
ካንኮላሽ ብርዝ ውሃ ማርና ወተት ማርና ወተት
ከጅሽ ቶሎ አፍሼ በቀሚሴ ጫፍ ላይ የቋጠርኩበት
ቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ ቢርበኝ እሸት
ሳድር ቀማምሼ ፍቅር ተዋውሼ ያሳለፍኩበት
ኧረ ጎራው ኧረ ዱሩ
ጃል እንዴት ነው ዳር ድምበሩ
የሷን ክፉ ቆሜ ከማይ
ያሳደገኝ አፈር ይብላኝ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዱሩ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዱሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷን ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ፍም እሳት ሰውባይ ሀገሬን ሲንቃት
ባይ ካንገት በላይ በላይ
ሁሉ ካንገት በላይ በላይ
ያላገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
ኧረ እናናዬ ኧረ እናናይ
እናናንዬ እናናናይ
እእእናናይ
ኧረ እናናዬ እናናዬ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
🥁🎷🎷🥁
አንጀተ-እንስፍስፉ ያ ወገኔ ደሀው ያ ወገኔ ደሀው
መቻሉ ሳያንሰው ሲመር እህል ውሃው ሲመር እህል ውሃው
አትንኩት አትንኩት አልያ አታስከፉት ይነሳኛል ጤና
አፈር ገፍቶ ለፍቶ ያጎራረሰኝን አልረሳውምና
ሆ በል ሲሉት ክተት ጀማው
እየራበው እየጠማው
ህይወት ደሙን ለሚሰጠኝ
ብሞትለት ሞት አነሰኝ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዳሩ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዳሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ነበልባል
ከፋኝ ሰንደቋን ባይ ሲጣል
ባይ ካንገት በላይ በላይ
ሁሉ ካንገት በላይ በላይ
ያላገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳዮ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
ኧረ እናናዬ ኧረ እናናይ
እናናንዬ እናናናይ
እእእናናይ
ኧረ እናናዬ እናናዬ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
እህም እናኑ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Lyricsamh_bot 📩 #any_comment
@ethiomusiclyricsamh #Our_Group