ሐዊረ ጥበብ የባህል አላባሳት ዲዛይን
294 subscribers
338 photos
3 videos
350 files
35 links

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1_የባህል አልባሳት
2 _ማር እና ቅቤ
3_ሽሮ በርበሬ
4_መጻሕፍት ሽያጭ

_አድራሻ____________________
ፒያሳ ጊዮርጊስ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ከፍ ብሎ አራዳ ጊዮርጊ
ለበለጠ መረጃ 0911141041 / 0943317246
Download Telegram
ሐዊረ ጥበብ የባህል ልብስ አቅራቢ
____
አድራሻ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ መዘጋጃ ፊት ለፊት
__
__ አገልግሎቶች
1_የባህል አልባሳት
2_ማር እና ቅቤ
3_ሽሮ በርበሬ
4_ጌጣጌጦች
5_የመፅሐፍ ሽያጭ
6_ለድረጅተዎ ማስታወቂያ መስራት
7_የህትመት ስራዎች መስራት

ለበለጠ መረጃ _0987010606 /094331724
ሐዊረ ጥበብ ኢትዮጵያ
https://t.me/HawireLbes
ትኩረትህን ቀይር!

ግራንት ካርደን የተባለ ሚሊየነር "በጣም የሚያበሳጭ ነገር በገጠመኝ ቁጥር ወረቀት አውጥቼ ትልቁ ህልሜን እፅፈዋለው፤ ከዛ እንደገና አዲስ ጉልበት እና ሀይል እሞላለሁ" ይለናል። አይንህን ከትናንሾቹ ችግሮችህ ንቀልና ትልቁ መድረሻህ ላይ አድርግ!

ትኩረትህ ወዳለበት ጉልበትህ ይፈሳል፤ ከጥቃቅን ድክመቶችህ እና ሰው ምን ይለኛል ከሚለው ጭንቀትህ ይልቅ ስለ ትልቁ ፍላጎትህ ማሰቡ ብርታት ይሰጥሀል። በህይወት ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም...ወሳኙ ያንተ ምላሽና ቆራጥነት ነው!

https://t.me/Hawirebooks
💪 ጆሮህን አጥራ!

💪 የማትፈልገውን ወሬ ደጋግመህ እየሰማህ በምንም መንገድ የምትፈልገው ስፍራ ልትደርስ አትችልም ። ዘወትር የምትሰማው ነገር ከአመለካከትህ አልፎ አንተነትህን የመቀየር አቅም አለው ። እንደ ቀልድ የምትሰማት የትቺት ወሬ ተቺ እንጂ አሞጋሽና አበርታች ሊያደርግህ አይችልም ። ማንም መልካም ነገር ቢኖረው ጥድፊያህ ግን እንከኑን ለመዘርዘር ይሆናል ። በእያንዳንዱ ነገር ውስጥ ፍፁምነት እስከሌለ ድረስ ህፀፅና ክፍተት መኖሩ ግድ ነው ። አንተም እንዲሁ ከበዛው መልካምነት ይልቅ ስለ ትንሿ ችግርና ክፍተት ደጋግሞ የሚነገረውን ነገር ከሰማህ ትልቁን በጎና የሚመሰገን ስራ ልታወራው አትችልም ።

💪አዎ! ጀግናዬ..! ጆሮህን አጥራ ፤ አፅዳው ። የምትሰማውን ለይ ፤ የምትገኝበትን ስፍራ እወቅ ። የምታወራው ወሬ ፣ የምትሰማው ዜና በእርግጥ አንተን ይመጥንህ እንደሆነ መርምር ። የዘወትር ተቺዎችን ባህሪ እንዳትላበስ ተጠንቀቅ ፤ እራስህን ጠብቅ ። አዎንታዊ አስተሳሰብ ውስጥ ያለውን ሃይል መርምር ። ከበዛው ትቺትህ ይልቅ ሙገሳና ብርታትህ ብዙ ነገር ይቀይራል ። ምንም ሳይሰሩ የሰውን ስራ መናቅና ማሳነስ በበዛበት ፣ "እኔ አውቅልሃለሁ" ባይ በበዛበት ፣ ተቀማጩ ከሰሪው በላይ በሚተነትንበት በዚ ጊዜ ከሰው ጉዳይ በላይ ስለራስ አቅምና ማንነት ማወቅ ጥበብ ይፈልጋል ።

💪 አዎ! ጠቢብ ክፍተት ቢኖርም የክፍተቱን ማስተካከያ መንገድ ይፈልጋል እንጂ ስለክፍተት ደጋግሞ አያወራም ። ማንም የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ፤ ማንም የማይሰራ ሰው ደግሞ ስህተቱን ማየቱ ላይ አንደኛ ነው ። መቀመጡ ሳያንስ ፣ በስራ ፈትነቱ ምንም ሳይሰማው በሚሰራው ላይ ባየው ስህተት መሳለቁ ግን አሳፋሪ ተግባር ነው ። ጉብዝናውን መመልከት ባትችል እንኳን ስለስህተቱና እንከኑ ከማውራትህ በፊት ፣ እርሱን ለማዋረድ ከመጣደፍህ በፊት የእርማት ጊዜ ስጠው ፤ አንተም ከእንከን አውጪዎችና ነገር ጎርጓሪዎች አካበቢ እራስህን አርቅ ። ለምትበላውና ለምታየው እንደምትጠነቀቀው ሁሉ ለምትሰማውም ተጠንቀቅ ። ማንነትህን ሽሮ ፣ ስብዕናህን አናግቶ የማይሆን ባህሪ ከሚሰጥህ መጥፎ አልባሌ ወሬ ከመስማት ተቆጠብ ። ከመተቸት ይልቅ የመፍትሔ ሰው በመሆን ልዩነትን ፍጠር ፤ መልካሙና አበርታቹ ሃሳብ ላይ ብቻ አተኩር ።
════════
ሐዊረ ጥበብ ኢትዮጵያ
https://t.me/Hawirebooks
ሐዊረ ጥበብ ኢትዮጵያ የባህል ልብስ
__አገልግሎቶች
1_የባህል አልባሳት
2_የመፅሐፍ ሽያጭ
3_የህትመት ስራዎች መስራት
4_ማር እና ቅቤ
5_ሽሮ በርበሬ
6_ለድረጅተዎ ማስታወቂያ መስራት

__አድራሻ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ መዘጋጃ ፊት ለፊት
🔊_0987010606/0943317246
___ሐዊረ ጥበብ ኢትዮጵያ__
https://t.me/HawireLbes
ስኬት ቋሚ አደለም !

ስኬት በተለያየ አቅጣጫ ይመጣል ይገኛል! ነገር ግን ስኬት የኪራይ ቤት ናት አንዴ ስኬታማ ሆኛለው ከዚህ በኋላ እድሜ ልኬን ባልሰራም ስኬቴ አብሮኝ ይኖራል የሚባል አይደለም ሁሌም ክፍያ ይጠይቃል ክፍያውን ያሳለፍን ቀን ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል አልሰማ ብለን ከቆየን ግን ያባርረናል! አለም በሚገርም ፍጥነት እያደገች ነው ! ብዙ ትላልቅ ነገሮች እየተፈጠሩ ነው ብዙዎች የማይጠበቅ ክስተት እየከሰቱ ነው ስለዚህ ባደረግናት ትንሽ ነገር አንገረም ብዙዎች ከእርሱ አልፈዋልና ሁሌም ራሳችንን በየቀኑ ለማሳደግ እና ከአለም እኩል ለመፍጠን እንሩጥ ! ስለዚህ ባደረግነው መኩራራትን አቁመን ለተሻለ እድገት እና ስራ እንነሳ !

ደማቅ ሰኞ ተመኘን
Channel name was changed to «ሐዊረ ጥበብ ኢትዮጵያ የባህል ልብስ»
_
በቀጥታ ከኢትዮጵያ በአሉበት ቦታ ድረስ ሀገር አይገድበንም
አድራሻ  ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ  መዘጋጃ  ፊት ለፊት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1_የባህል አልባሳት
2_የመፅሐፍ ሽያጭ
3_የህትመት ስራዎች መስራት
4_ማር እና ቅቤ
5_ሽሮ በርበሬ
6_ለድረጅተዎ ማስታወቂያ መስራት

0987010606
0943317246
  _ሐዊረ ጥበብ ኢትዮጵያ

https://t.me/HawireLbes