ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሉቺያኖ ስፓሌቲ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነዋል!
ከናፖሊ ጋር ዋንጫ ባሳኩበት አመት መለያየታቸው ይታወሳል።
👍1
ኒኮሎ ዛኒዮሎ አስቶን ቪላን ተቀላቅሏል!
ባቫ ወደ ጣሊያን!

በቤንጃሚን ፓቫ ጉዳይ ባየርን እና ኢንተር ሚላን ድርድር ጀምረዋል።
ሃኪም ዚያሽ የጋላታሳራይ ተጫዋች ሆኗል!
ማርክ አንድሬ ቴርስቴገን በባርሳ እስከ 2028 ለመቆየት ተስማምቷል!
ኬቩን ዴብሩየነ የቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ ተደርጎለታል!
ኤምባፔ እስከ ክረምት በፓሪስ እንደሚቆይ አረጋግጦ!
የዝውውር መስኮቱ እንደተከፈተ ወደ ማድሪድ እንደሚያቀና እንደተናገረ እየተነገረ ነው።
የ38 ዓመቱ የ NBA ኮከብ ሊብሮን ጀምስ!
የ19ኛው ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቡዳፔስት ሀንጋሪ ዛሬ ይጀምራል!

በውድድሩ የመጀመሪያ ቀን ላይ ኢትዮጵያ በእነዚህ ትሳተፋለች፦
- በ3000 ሜትር መሠ. ወንዶች ማጣሪያ
ለሜቻ ግርማ
ጌትነት ዋለ
አብርሃም ስሜ

- በ1500 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ
ሂሩት መሸሻ
ብርቄ ኃየሎም
ድርቤ ወልተጂ

- በ1500 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ
ታደሰ ለሚ
ሳሙኤል አባተ
አዲሱ ግርማ

- በ10,000 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር ላይ ትሳተፋለች።
ማሪያ ቪክቶሪያ ፔንሶ የፍፃሜ ጨዋታውን ይመራሉ!

የ9ኛው ሴቶች አለም ዋንጫ የፍፃሜ ፍልሚያ ነገ በእንግሊዝ እና ስፔን መካከል ሲደረግ አሜሪካዊቷ ዳኛ ይመሩታል።
ፍፃሜውን አሜሪካዊ ዳኛ ሲያጫውቱት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው!

ምስሉ፦ዳኛዋ ሲመረጡ የነበራቸው ስሜት ነው
ካይሴዶ 25 ቁጥር ይለብሳል!

25 ቁጥር መለያ ለመጨረሻ ጊዜ በ2003 በጂያንፍራንኮ ዞላ ነበር የተለበሰው።