ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን አሸንፏል!

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ ኬም ኬኤምን 2 ለ 1 አሸንፏል።
ጎሎቹን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቢኒያም በላይ እና ናትናኤል ዘለቀ አስቆጥረዋል።
2
ኔይማር ሪያድ ደርሷል!
ኬን በመጀመሪያ ጨዋታው ጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቷል።
ሉቺያኖ ስፓሌቲ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነዋል!
ከናፖሊ ጋር ዋንጫ ባሳኩበት አመት መለያየታቸው ይታወሳል።
👍1
ኒኮሎ ዛኒዮሎ አስቶን ቪላን ተቀላቅሏል!
ባቫ ወደ ጣሊያን!

በቤንጃሚን ፓቫ ጉዳይ ባየርን እና ኢንተር ሚላን ድርድር ጀምረዋል።
ሃኪም ዚያሽ የጋላታሳራይ ተጫዋች ሆኗል!
ማርክ አንድሬ ቴርስቴገን በባርሳ እስከ 2028 ለመቆየት ተስማምቷል!
ኬቩን ዴብሩየነ የቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ ተደርጎለታል!
ኤምባፔ እስከ ክረምት በፓሪስ እንደሚቆይ አረጋግጦ!
የዝውውር መስኮቱ እንደተከፈተ ወደ ማድሪድ እንደሚያቀና እንደተናገረ እየተነገረ ነው።
የ38 ዓመቱ የ NBA ኮከብ ሊብሮን ጀምስ!
የ19ኛው ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቡዳፔስት ሀንጋሪ ዛሬ ይጀምራል!

በውድድሩ የመጀመሪያ ቀን ላይ ኢትዮጵያ በእነዚህ ትሳተፋለች፦
- በ3000 ሜትር መሠ. ወንዶች ማጣሪያ
ለሜቻ ግርማ
ጌትነት ዋለ
አብርሃም ስሜ

- በ1500 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ
ሂሩት መሸሻ
ብርቄ ኃየሎም
ድርቤ ወልተጂ

- በ1500 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ
ታደሰ ለሚ
ሳሙኤል አባተ
አዲሱ ግርማ

- በ10,000 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር ላይ ትሳተፋለች።