ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የአርሰናል 3ኛ መለያ!
የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ለዓለም አትሌቲክስ እና ለአትሌቲክስ ስፖርት ላበረከቱት አስተዋፅኦ የፌዴሬሽናችንን ፕሬዝዳት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱን የአገልግሎት ፕላኪው ኦፎ ሜሪት ሽልማትን በማበርከት እውቅና ሰጥቷቸዋል።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን
የማንቼስተር ሲቲ የበላይ አዲስ አበባ መጥተዋል!

የሲቲ ፉትቦል ግሩፕ መስራች እና ዋና ሼህ ማንሱር ቢን ዛይድ አል ናህያን አዲስ አበባ መጥተዋል።
የዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ መሪ ልዑካን ውስጥ 1ኛው ሆነው ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት።

በምስሉ ላይ ከአቶ ደመቀ አጠገብ ያሉት ናቸው ሼ ማንሱር ቢን ዛይድ!
1
እንግሊዝ ከአርጀንቲና ዌምብሌይ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ እየተነጋገሩ ነው!
ሩቢ ስፖርት
እንግሊዝ ከአርጀንቲና ዌምብሌይ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ እየተነጋገሩ ነው!
ጥያቄው ከእንግሊዝ የቀረበ ሲሆን
የሚሳካ ከሆነ ሊዮ ሜሲ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወት ይሆናል።
😁1
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን አሸንፏል!

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ ኬም ኬኤምን 2 ለ 1 አሸንፏል።
ጎሎቹን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቢኒያም በላይ እና ናትናኤል ዘለቀ አስቆጥረዋል።
2
ኔይማር ሪያድ ደርሷል!
ኬን በመጀመሪያ ጨዋታው ጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቷል።
ሉቺያኖ ስፓሌቲ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነዋል!
ከናፖሊ ጋር ዋንጫ ባሳኩበት አመት መለያየታቸው ይታወሳል።
👍1
ኒኮሎ ዛኒዮሎ አስቶን ቪላን ተቀላቅሏል!
ባቫ ወደ ጣሊያን!

በቤንጃሚን ፓቫ ጉዳይ ባየርን እና ኢንተር ሚላን ድርድር ጀምረዋል።
ሃኪም ዚያሽ የጋላታሳራይ ተጫዋች ሆኗል!
ማርክ አንድሬ ቴርስቴገን በባርሳ እስከ 2028 ለመቆየት ተስማምቷል!
ኬቩን ዴብሩየነ የቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ ተደርጎለታል!
ኤምባፔ እስከ ክረምት በፓሪስ እንደሚቆይ አረጋግጦ!
የዝውውር መስኮቱ እንደተከፈተ ወደ ማድሪድ እንደሚያቀና እንደተናገረ እየተነገረ ነው።