ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ፓልመር 2ተኛው ተጫዋች ሆኗል!
ወጣቱ የሲቲ ተጫዋች በተመሳሳይ አመት በኮሚኒቲ ሺልድ እና በአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጎል በማስቆጠር 2ተኛው እንግሊዛዊ ሆኗል።
ከዚህ ቀደም ማይክል ኦውን ነበር በ2001 ይሄን ያደረገው።
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ኢንዶ ወደ ሊቨርፑል! ቀዮቹ ዋታሮ ኢንዶን ከሽቱትጋርት ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል። ጃፓናዊው በጥያቄው ደስተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
ቀዮቹ ለ30 አመቱ ዋታሮ ኢንዶ 18 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላሉ።
ሩቢ ስፖርት
ማን ሲቲ የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
ፔፕ ጓርዲዮላ ከካርሎ አንቾሎቲ እኩል 4 ሱፐር ካፕ አሸንፏል!
ሩቢ ስፖርት
ሲቲ በጓርዲዮላ ስር 16ኛ ዋንጫውን አሸንፏል!
5 ፕሪምየር ሊግ
4 ካራቦኣ
3 ኮሚኒቲ ሺልድ
2 ኤፍ ኤ ካፕ
1 ቻምፒዮንስ ሊግ እና
1 ሱፐር ካፕ
ሩቢ ስፖርት
አምራባት ወደ አንፊልድ!
ሊቨርፑል ሶፊያን አምራባትን ለማስፈረም ከዩናይትድ ጋር መጫረት ጀምሯል።
ሩቢ ስፖርት
የዋታሮ ኢንዶ እና የፋቢኒሆ ንፅፅር!
ሩቢ ስፖርት
ሴቪያ ከ7 የሱፐር ካፕ ጨዋታ በ6ቱ ተረተዋል!
ሩቢ ስፖርት
CONCACAF እና CONMEBOL ተስማምተዋል!
ሁለቱ አካላት የጋራ ውድድር እንዲኖራቸው ነው ከስምምነት የደረሱት።
የውድድሩ ስያሜ ኢንተር አሜሪካ ሲሰኝ 4 ቡድኖችን ያሳትፋል።
ቡድኖቹ፦
1,የኮንካፋ ካፕ አሸናፊ
2, የሊግስ ካፕ ባለድል
3, የኮፓ ሊበርታዶሬስ አሸናፊ እና
4, የኮፓ አሜሪካ አሸናፊ ናቸው።
ሩቢ ስፖርት
አልሂላል ኤደርሰን ሞራዬስን ፈልጓል!
ሩቢ ስፖርት
ዩሊያን አልቫሬዝ ገና በ23 አመቱ!
ሩቢ ስፖርት
በ56 ጨዋታ 54 ጎል + 4 ዋንጫ!
የሃላንድ ቁጥር በሲቲ
ሩቢ ስፖርት
"ቪኒሺየስ ጁኒየርን የመጀመሪያ የውድድር ዘመኑን አስታውሱ አሁን ግን ምን አይነት ተጫዋች እንደሆነ እያያችሁት ነው።
ተጫዋች ጊዜ ይፈልጋል በተለይ ከ1 ሃገር ወደ ሌላ ሃገር ሲያቀና"
ማይካሎ ሙድሪክ
ሩቢ ስፖርት
አዲዳስ ያዘጋጀው አዲሱ የሜሲ ጫማ!
ሩቢ ስፖርት
የሊጉ ምርጥ ተጫዋች ምርጫ የመጨረሻ 6 እጩዎች!
ሩቢ ስፖርት
ሆል ወደ ኒውካስትል!
ሉዊስ ሆልን ለማስፈረም ኒውካስትል ፍላጎት አሳይቷል።
የተጫዋቹ ዋጋ እስከ 35 ሚሊየን ፓወንድ ተገምቷል።
ሩቢ ስፖርት
የኔይማር ሽኝት!