ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ዚያሽ ወደ ቱርክ!
ሃኪም ዚያሽ የጋላታሳራይ ተጫዋች ለመሆን ተስማምቷል።
የጤና ምርመራውን ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
ሩቢ ስፖርት
አይሜሪክ ላፖርት በዴቪድ ራያ ዝውውር ላይ የሰጠው አስተያየት!
በብሔራዊ ቡድን ስፔንን በጋራ እንደሚያገለግሉ ይታወቃል።
ሩቢ ስፖርት
54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በዛሬ እለት በሃንግ ኤክስፖ የስብሰባ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ሃገራችን ኢትዮጵያ በፌዴሬሽኑ ፕሬዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ ተቀ/ምክ/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራና የጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ዮሐንስ እንግዳ አማካይነት ተወክላ እየተሳተፈች ትገኛለች።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
ሩቢ ስፖርት
ካይሴዶ በመጀመሪያ ልምምድ ላይ!
ሩቢ ስፖርት
የቶትንሃም 3ኛ መለያ!
ሩቢ ስፖርት
ኤዜ ወደ ቶትንሃም!
ቶትንሃም ኤብሪቼ ኤዜን ይፈልጋል።ኬንን ያጣው የአጥቂ ክፍሉ በወጣቱ ኤዜ መተካት አልሟል።
ሩቢ ስፖርት
"በዚህ ሰዓት ምርጡ የግራ እግር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ነው"።
ጆ ኮል
ሩቢ ስፖርት
ሲልቫ ይቆያል!
በርናርዶ ሲልቫ በማን ሲቲ ለመቆየት ተስማምቷል።
ተጫዋቹ እስከ 2026 አዲስ ውል ለመስማማት ተቃርቧል።
ሩቢ ስፖርት
ሁጎ ሎሪስ ወደ ላትሲዮ የሚያደርገው ዝውውር ከስምምነት ላይ ደርሷል።
ሩቢ ስፖርት
የእንግሊዝ ሴቶች ቡድን የአለም ዋንጫ ፍፃሚ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።
ቡድኑ አውስትራሊያን 3 ለ 1 አሸንፎ ነው ወደ ፍፃሜው የተሻገረው።
ሩቢ ስፖርት
የሴቶች የአለም ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ቀን 7 ሰዓት ስፔንን ከ እንግሊዝ ያፋልማል።
የደረጃው ጨዋታ በስዊዲን እና በአውስትራሊያ መካከል ይካሄዳል።
ሩቢ ስፖርት
ዴኮ አዲሱ የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
የዲሚትሪ ፓዬት አቀባበል ብራዚል ቫስኮ ደጋማ!
ሩቢ ስፖርት
ሪያን ግራቨንቤህ አሁንም በዩናይትድ የተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።