ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የ2015 ኮከቦች ነሐሴ 13 ይታወቃሉ!
ኔይማር አሁንም ውዱ ተጫዋች ነው!

በተለያዩ ዝውውሮች ብዙ ገንዘብ በወጣባቸው ዝርዝር ላይ ኔይማር በድጋሚ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል።
ኖቲንግሃም ፎረስት ኑኖ ታቫሬዝን ለማስፈረም ተዘጋጅቷል!
ከተጫዋቹ ጋር ድርድሩም ቀጥሏል።
ፓሬዴዝ የሮማ!

ሊሃንድሮ ፓሬዴዝ የሮማ ተጫዋች ሆኗል።
የ2 አመት ኮንትራት የተፈራረመው ተጨዋቹ ሮማ 4 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ከፍሎበታል።
"በመጀመሪያ ሳምንት ብቃታቸው ዩናይትድ እና ሊቨርፑልን ምርጥ 4 ውስጥ አናያቸውም።ማን ሲቲ፣አርሰናል፣ኒውካስትል እና ቼልሲ ከ1 እስከ 4 ያጠናቅቃሉ"።

አግቦላሆር
ዚያሽ ወደ ቱርክ!

ሃኪም ዚያሽ የጋላታሳራይ ተጫዋች ለመሆን ተስማምቷል።
የጤና ምርመራውን ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
አይሜሪክ ላፖርት በዴቪድ ራያ ዝውውር ላይ የሰጠው አስተያየት!
በብሔራዊ ቡድን ስፔንን በጋራ እንደሚያገለግሉ ይታወቃል።
54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በዛሬ እለት በሃንግ ኤክስፖ የስብሰባ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ሃገራችን ኢትዮጵያ በፌዴሬሽኑ ፕሬዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ ተቀ/ምክ/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራና የጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ዮሐንስ እንግዳ አማካይነት ተወክላ እየተሳተፈች ትገኛለች።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
ካይሴዶ በመጀመሪያ ልምምድ ላይ!
የቶትንሃም 3ኛ መለያ!
ኤዜ ወደ ቶትንሃም!

ቶትንሃም ኤብሪቼ ኤዜን ይፈልጋል።ኬንን ያጣው የአጥቂ ክፍሉ በወጣቱ ኤዜ መተካት አልሟል።
"በዚህ ሰዓት ምርጡ የግራ እግር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ነው"።
ጆ ኮል
ሲልቫ ይቆያል!

በርናርዶ ሲልቫ በማን ሲቲ ለመቆየት ተስማምቷል።
ተጫዋቹ እስከ 2026 አዲስ ውል ለመስማማት ተቃርቧል።
ሁጎ ሎሪስ ወደ ላትሲዮ የሚያደርገው ዝውውር ከስምምነት ላይ ደርሷል።
የእንግሊዝ ሴቶች ቡድን የአለም ዋንጫ ፍፃሚ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።
ቡድኑ አውስትራሊያን 3 ለ 1 አሸንፎ ነው ወደ ፍፃሜው የተሻገረው።
የሴቶች የአለም ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ቀን 7 ሰዓት ስፔንን ከ እንግሊዝ ያፋልማል።
የደረጃው ጨዋታ በስዊዲን እና በአውስትራሊያ መካከል ይካሄዳል።
ዴኮ አዲሱ የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኗል!