ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ላቪያ ወደ ሊቨርፑል!

ቀዮቹ አማካዩን በ60 ሚሊየን ፓወንድ ለማስፈረም ተስማምተዋል።
🔥2
ካይሴዶ
ሬናቶ ሳንቼዝ በውሰት ወደ ሮማ ለማምራት ተስማምቷል!
ዛሬ በፌዴሬሽኑ ውላቸው የፀደቀ!
ኔይማር!
ደሚራል ወደ ሳዑዲ!

ተከላካዩ ዛሬ አል አህሊን ይቀላቀላል
ዝውውሩ 18 ሚሊየን ዩሮ ገደማ ይወጣለታል።
ዴቪድ ራያ የአርሰናል ሆኗል!
ዝውውሩ ለጊዜው ቆሟል!

ሃሪ መጓየር ወደ ዌስትሃም ለመሄድ ባለመፈለጉ ዌስትሃሞች በዝወውሩ ተስፋ እየቆረጡ ነው።
ኦሊሴ የቼልሲ ሊሆን ተቃርቧል!
ዴብሩየነ ለወራት ሊርቅ ይችላል!

አማካዩ ጉዳቱ እንደጠናበት እና ምናልባትም ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልገው እየተነገረ ነው።
ሩቢ ስፖርት
Photo
ኔይማር አል ሂላልን ተቀላቅሏል!
በ2 አመት 300 ሚሊየን ዶላር ያገኛል።
የኔይማር ምስሎች!
ብራይተን!
ኔይማር በሂላል!

ለሁለት አመት 300 ሚሊየን ዩሮ ደሞዝ!
400 ሚሊየን ዩሮ ኮሜርሺያሊ!
ቡድኑ ሲያሸንፍ 80 ሺ ዩሮ!
በIG አካውንቱ ስለ ሊጉ መልካም ገፅታ እና ስለ ሂላል ሲለጥፍ 500 ሺ ዩሮ ያገኛል።

በተጨማሪ የግል ጄት
እሱን የሚንከባከቡ ሰራተኞች(ሾፌር እና ምግብ አብሳይን ጨምሮ)
ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹን ይዞ የሚያርፍበት 1000 ስኩዌር ካሬ ቦታ ከነመኖሪያው ተሰጥቶታል።
ሳላህ ወደ ሳዑዲ!

ሞ ሳላህን ለመውሰድ አል ኢትሃድ እየሰራ ነው።
ኢንተር ማያሚ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍፃሜ ደርሷል!

የሊዮ ሜሲ ምትሃት በአሜሪካ ቀጥሏል።
ለሊት ከፊላደልፊያ ጋር በተደረገ የሊግ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ኢንተር ማያሚ 4 ለ 1 አሸንፏል።

ቡድኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዋንጫ ሲደርስ ሊዮ ሜሲ ከ6 ጨዋታ 6ኛ ድሉን አስመዝግቧል።
10 ጎሎች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል።
ፊላደልፊያ ከትላንት በፊት በሜዳው 265 ጨዋታዎችን ሲከውን በ1ዱም አጋጣሚ እስከ እረፍት 3 ለ 0 ተመርቶ አያውቅም!

ሜሲ ትላንት ምሽት 2 ሬኮርዶችን ሰብሯል!

1, የመጀመሪያው የማያሚ ተጫዋች በ6 ተከታታይ ጨዋታ ጎል ያገባ
2, በአሜሪካ ታሪክ አዲስ ተጫዋች 6 ተከታታይ ጨዋታ ጎል ሲያስቆጥር ቀዳሚ ሆኗል

ተጫዋቹ ከ32.1 ሜትር ላይ ያስቆጠራት የለሊቷ ጎል በሜሲ ታሪክ ሩቋ ሆና ተመዝግባለች።ከዚህ ቀደም በ2018 ጥር 14 ቀን ሪያል ሶሴዳድ ላይ ከ31.7 ሜትር ያስቆጠራት ኳስ ነበረች ሩቋ።

ሊዮ ለ17ኛ ተከታታይ አመት 20 እና ከዛ በላይ ያስቆጠረበትም አጋጣሚ ሆኗል።
የፍፃሜ ፍልሚያው ለሊዮ 42ኛው ሲሆን ከ41ዱ 29ኙን ድል አድርጓል።