ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
በፓሪስ ይቆያል!

ኪሊያን ኤምባፔ ይሄን አመት በPSG እንደሚቆይ ለናስር አልካላይፊ ነግሯቸዋል።
ቡድኑ ይሄን ምርጫ አይፈልገውም።
አዲሱ ሰማያዊ ቴይለር አዳምስ!
ዴሂያ ወደ ማድሪድ!

በዛሬው የማድሪድ ልምምድ የቲቡዋ ኮርቱዋ ጉዳት ቀዶ ጥገና አስፈልጎታል።
በዚህም ከሜዳ የሚርቅበትን ወቅት ማድሪድ በአዲስ ግብ ጠባቂ ለመተካት ዝርዝር አውጥቷል።
ዴቪድ ዴሂያ በዝርዝሩ ከተቀመጡት ቀዳሚው ሆኗል(የማድሪድ የአመታት ፍላጎት እንደነበር ይታወሳል)

ከዴሂያ ውጪ ያሲን ቦኖ፣ጆርጂ ማማርዳሽቪሊ፣ኬፓ አሪዛባላጋ እና ዶሚኒክ ሊቫኮቪች ተካተዋል።
ተጫዋች ይፈልጋሉ!

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከፍሎሪየን ባሉገን የሚገኘውን ገንዘብ በአንድ 6 ቁጥር ሚና ባለው ተጫዋች ላይ ማዋል ይፈልጋሉ።
ቢሳካላቸው ሮሚዮ ላቪያን በቦታው ያልማሉ።
ቤልጂዬማዊውን ቼልሲ እና ሊቨርፑል ተፋጠውበታል።
ጉላር ከሜዳ ይርቃል!

አርዳ ጉላር ጉልበቱ ላይ በደረሰ ጉዳት የቀዶ ጥገና ህክምና ስለሚያስፈልገው ከሜዳ ይርቃል።
ከቀዶ ጥገናው በኋላ ለ6 ሳምንታት ወደ ሜዳ አይመለስም።
ዌስትሃም አጥቂ ይፈልጋል!

ከስካማካ ጋር የተለያየው ዌስትሃም ኤላ ዋሂን ማስፈረም አልሟል።
ቀድሞ ቼልሲ ለአጥቂው ያቀረበውን 28 ሚሊዬን ዩሮ ሞንፔይሌ ውድቅ እንዳደረገው ይታወሳል።
ዌስትሃም የተሻሻለ ዋጋ ሊያቀርብ ተዘጋጅቷል።
ማቲች ወደ ፈረንሳይ!

የፈረንሳዩ ሬን ኒማኒያ ማቲችን ለማስፈረም ከሮማ ባለስልጣናት ጋር ንግግር ጀምሯል።
ሰርቢያዊውም ወደ ሊግ ኧ ለመሄድ ፈልጓል።
ከ6ኛ እስከ 10ኛ ሳምንት!

ሳምንት 6
ሳምንት 7
ሳምንት 8
ሳምንት 9
ሳምንት 10
88 ሚሊየን ፓወንድ ውድቅ ተደርጓል!

ማን ሲቲ ሉካስ ፓኩዌታን ለማስፈረም የተሻሻለ ያለውን 88 ሚሊየን ፓወንድ ቢያቀርብም በድጋሚ በዌስትሃም ውድቅ ሆኖበታል።
ድርድሩ ቀጥሏል
6 ስመ ጥር ሚዲያዎች ሰዎቻቸው ከሳዑዲ ሊግ ጋር እንዲሰሩ ሲቪያቸው ገብቷል።
1
ባለ መጥፎ ጠባሳዋ ቀን!

ዛሬ ለሎስብላንኮስ መስማት ማይፈልጓቸው 3 ጉዳዮች የሆኑበት እለት ነው።
2ቱ ከጉዳት ጋር ሲያያዙ አንደኛው ዝውውር ነው።

1ኛ, የግብ ጠባቂው ቱባ ኮርቱዋ ጉዳት ነው!
ቤልጂዬማዊው ሙሉ የውድድር ዘመኑን ከሜዳ ይርቃል።

2ኛ, የአርዳ ጉላር ጉዳት ነው!
ወጣቱ የጉልበት ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልገው የተነገረ ሲሆን ከህክምናው በኋላ ለ6 ሳምንታት በሜዳ አይገኝም።

3ኛ, የኤምባፔ ፓሪስ ቆይታ ነው!
ኪሊያን ኤምባፔ የውድድር ዘመኑን በPSG እንደሚያሳልፍ ለናስር አልካላይፊ መናገሩ ተገልጿል(ፓሪስ ውሳኔውን ባይወደውም)።
👍1
ፍሬድ ወደ ቱርክ!

ፌነርባቼ ፍሬድን ለማስፈረም ተስማምቷል።
በቅርቡም የጤና ምርመራውን ያደርጋል።
ኢንተር ራሱን ከፎሎሪያን ባሉገን ዝውውር አስወጥቷል!
በሊቨርፑል ቤት ሊደገም የተቃረበው ጥምረት!
ሮቬላ ወደ ላትሲዮ ሊያቀና እንደሆነ ክለቡ ዩቬንቱስ አረጋግጧል።
ዛሬ በፌዴሬሽኑ የፀደቁ አዲስ ውሎች!