ባለ ብዙ መክሊቷ ሚቼል አሎዚ!
በአለም ዋንጫው ከድንቆቹ የናይጄሪያ ተጫዋቾች አንዷ ነበረች።
በአሜሪካ የክለብ እግር ኳስን ትጫወታለች።
በሞሎኪውላር ባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ነች።
በትርፍ ሰዓታ በሂውስተን ቴክሳስ በካንሰር ሪሰርች ቴክኒሺያንነት ታገለግላለች።
የባላቶሊ የልብ ወዳጅ ነች ሜዳ ስትገባም እርሱ በ2012 የአውሮፓ ዋንጫ ላይ እንዳደረገው የተለያዩ ጫማዎች ትጫማለች።

ባለ መጥፎ ጠባሳዋ ቀን!
ዛሬ ለሎስብላንኮስ መስማት ማይፈልጓቸው 3 ጉዳዮች የሆኑበት እለት ነው።
2ቱ ከጉዳት ጋር ሲያያዙ አንደኛው ዝውውር ነው።
1ኛ, የግብ ጠባቂው ቱባ ኮርቱዋ ጉዳት ነው!
ቤልጂዬማዊው ሙሉ የውድድር ዘመኑን ከሜዳ ይርቃል።
2ኛ, የአርዳ ጉላር ጉዳት ነው!
ወጣቱ የጉልበት ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልገው የተነገረ ሲሆን ከህክምናው በኋላ ለ6 ሳምንታት በሜዳ አይገኝም።
3ኛ, የኤምባፔ ፓሪስ ቆይታ ነው!
ኪሊያን ኤምባፔ የውድድር ዘመኑን በPSG እንደሚያሳልፍ ለናስር አልካላይፊ መናገሩ ተገልጿል(ፓሪስ ውሳኔውን ባይወደውም)።

👍1