ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ማንቼስተር ሲቲ ለዎከር እስከ 2026 የሚቆይ ኮንትራት አቅርቧል።
ባየርን አሁንም የልጁ ፈላጊ ነው።
የሮናልዶ ኢንስታግራም ተከታይ 600 ሚሊየን ደርሷል!
1
የ5 ሳምንታት የሉጉ ዕጣ ማውጣት ስርዓት ተከናውኗል!
ሳምንት 1
ሳምንት 2
ሳምንት 3
ሳምንት 4
ሳምንት 5
ዳዊት እስጢፋኖስ በድሬደዋ ከተማ ይቆያል!

ሶከር ኢትዮጵያ
1
ሊቨርፑል ካይሴዶን ስለማስፈረም እየሰራ ነው!
ሊሃንድሮ ፓሬዴዝ ወደ ቱርክ!

ጋላታሳራይ እና ፓሪስ በዝውውሩ ላይ ተስማምተዋል።
የቱርኩ ቡድን 6 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
"ሮናልዶ ለኔ በጣም ትሁት እና የተረጋጋ ሰው ነው፣እርሱ ትልቅ ተጫዋች ነው ከእሱ ጋር አብሮ መጫወት 1 ሰኬት ነው።
አሁን በመላው አውሮፓ ስሜ ይታወቃል ምስጋና ለሮናልዶና"

ለመጀመሪያ ጊዜ ለብራዚል ብሔራዊ ቡድን የተጠራው የአልናስሩ ታሌስካ እንደተናገረው
1
ባለ ብዙ መክሊቷ ሚቼል አሎዚ!

በአለም ዋንጫው ከድንቆቹ የናይጄሪያ ተጫዋቾች አንዷ ነበረች።
በአሜሪካ የክለብ እግር ኳስን ትጫወታለች።
በሞሎኪውላር ባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ነች።
በትርፍ ሰዓታ በሂውስተን ቴክሳስ በካንሰር ሪሰርች ቴክኒሺያንነት ታገለግላለች።
የባላቶሊ የልብ ወዳጅ ነች ሜዳ ስትገባም እርሱ በ2012 የአውሮፓ ዋንጫ ላይ እንዳደረገው የተለያዩ ጫማዎች ትጫማለች።
ጋላታሳራይ ዳግም ፍሬድን ይፈልጋል!
ፌነርባቼ የመጀመሪያ ጥያቄውን ዛሬ አቅርቧል።
በፓሪስ ይቆያል!

ኪሊያን ኤምባፔ ይሄን አመት በPSG እንደሚቆይ ለናስር አልካላይፊ ነግሯቸዋል።
ቡድኑ ይሄን ምርጫ አይፈልገውም።
አዲሱ ሰማያዊ ቴይለር አዳምስ!
ዴሂያ ወደ ማድሪድ!

በዛሬው የማድሪድ ልምምድ የቲቡዋ ኮርቱዋ ጉዳት ቀዶ ጥገና አስፈልጎታል።
በዚህም ከሜዳ የሚርቅበትን ወቅት ማድሪድ በአዲስ ግብ ጠባቂ ለመተካት ዝርዝር አውጥቷል።
ዴቪድ ዴሂያ በዝርዝሩ ከተቀመጡት ቀዳሚው ሆኗል(የማድሪድ የአመታት ፍላጎት እንደነበር ይታወሳል)

ከዴሂያ ውጪ ያሲን ቦኖ፣ጆርጂ ማማርዳሽቪሊ፣ኬፓ አሪዛባላጋ እና ዶሚኒክ ሊቫኮቪች ተካተዋል።
ተጫዋች ይፈልጋሉ!

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከፍሎሪየን ባሉገን የሚገኘውን ገንዘብ በአንድ 6 ቁጥር ሚና ባለው ተጫዋች ላይ ማዋል ይፈልጋሉ።
ቢሳካላቸው ሮሚዮ ላቪያን በቦታው ያልማሉ።
ቤልጂዬማዊውን ቼልሲ እና ሊቨርፑል ተፋጠውበታል።