ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
"ማንቼስተር ዩናይትድ ወይ ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ያሸንፋሉ"

ዲሚትሪ ቤርባቶቭ
"ቶዲቦ እና ኬፍረን ቱራም እስከ አመቱ መጨረሻ በአሊያንዝ ሪቬራ እንዲቆዩልን እንፈልጋለን"

የኒስ አሠልጣኝ ፍራንቼስኮ ፋሪዮሊ
የማት ተርነር የስንብት ፅሁፍ ለአርሰናል!
ሴዛር ካሴዲ በውሰት ከቼልሲ ወደ ሌስተር ሲቲ አቅንቷል!
ካሉም ሃድሰን ኦዶይ ወደ ፉልሃም!

ሃድሰን ኦዶይ ልምምዱን ከቼልሲ ጋር ቢሰራም በቡድኑ አይፈለግም ፉልሃምም ለማስፈረም ጥረቱን ቀጥሏል።
ሮዝ ባርክሌይ ሉተን ታወንን ተቀላቅሏል!
1
ሪሲ ጀምስ አዲሱ የቼልሲ አምበል ሆኗል!
ቤን ቺልዌል ምክትሉ ነው።
ሩቢ ስፖርት
ዴቪድ ራያ ነገ የጤና ምርመራውን ያደርጋል! በአርሰናል እስከ 2028 ይቆያል።
ነገ የጤና ምርመራ ያደርጋል!

ሁለቱ ቡድኖች የወረቀት ቅይይሩን ፈፅመዋል።
የራያ ዝውውር በቀጣዮቹ ቀናት ይፋ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤፍሬም ታምሩን አስፈርሟል!

ሶከር ኢትዮጵያ
አል ናስር ለፍፃሜ አልፏል!

በአረብ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አል ናስር አል ሾርታን 1 ለ 0 አሸንፎ ወደ ፍፃሜው ተሻግሯል።
ሮናልዶ የጎሏ ባለቤት ነው።
😁1
የአፈወርቅ ሃይሉ ማረፊያ አለየም!

አማካዩ ከሃዲያ ሆሳዕና እና ከሃምበሪቾ ጋር እየተነጋገረ ነው።
ጌታነህ ከበደ ከፋሲል ከነማ ጋር ሙሉ ለሙሉ ተስማምቷል!

ሶከር ኢትዮጵያ
ዛሬ በፌደሬሽን የፀደቁ አዲስ ውሎች!
👍1😁1
ዛሬ በፌደሬሽን የፀደቁ የውል እድሳት!
👍2
ኔይማር ወደ ሳዑዲ!

አል ሂላል ኔይማርን ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
ለዝውውሩ እና ለተጫዋቹ የ3 አመት ክፍያ 200 ሚሊየን ዩሮ ከሳዑዲው ቡድን ተመድቧል።