ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ለ2 አመት የተራዘመ ውል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛውን ውል ለ14ኛ አመት አራዝሟል።

ሶከር ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ደርሰዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከረጅም በረራ በኋላ አዲስ አበባ ደርሷል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በቦሌ ዓለምአቀፍ አየር ማረፍያ ተገኝተው ለልዑክ ቡድኑ አቀባበል አድርገዋል።
ዌስትሃም እና ዩናይትድ ተስማምተዋል!

ዌስትሃም ሃሪ መጓየርን ለማስፈረም ያቀረበው የተሻሻለ 30 ሚሊየን ፓወንድ ተቀባይነትን ያገኘ መስሏል።
ማት ተርነር ኖቲንግሃም ፎረስትን ተቀላቅሏል!
ኤሪክ ባዪ ወደ ቤሺክታሽ እንደሚሄድ ተረጋግጧል!
ተከላካዩ በነፃ ነው ወደ ቱርክ የሚያቀናው።
ዴቪድ ራያ ነገ የጤና ምርመራውን ያደርጋል!
በአርሰናል እስከ 2028 ይቆያል።
ባየርን ስተርሊንግን ይፈልጋል!

ባየርን እንግሊዛዊውን ለማስፈረም 43 ሚሊየን ፓወንድ እንዳቀረበ እየተነገረ ነው።
ሳዲዮ ማኔ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ
ማርሴሎ ብሮዞቪች እና
ሴኩ ፎፋና በአልናስር
ሁጎ ኢኪቲኬ ወደ ኤቨርተን!

ኤቨርተን ኢኪቲኬን ከፓሪስ ለማስፈረም 40 ሚሊየን ዩሮ አቅርቧል።
ረዥሙ አጥቂ በሉዊስ ኤኒሪኬ ከማይፈለጉት መካከል ነው።
ሊዮ ገንዘብ ያገኛል!

ዌስትሃም ፓኩዌታን ከሸጠው ከሊዮ ላይ ሲገዙት በተዋዋሉት መሠረት 10% ለፈረንሳዩ ቡድን ይከፍላሉ።
ሲቲ ብራዚላዊውን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ላይ ነው።
ናፖሊ ካዮስተን አስፈርሟል!

የጣሊያኑ ቡድን የራንሱን አማካይ የግሉ አድርጓል።
ቅዳሜ የጤና ምርመራው ይደረጋል።
ሲቲ ለፓኩዌታ ለማቅረብ ያዘጋጀው 70 ሚሊየን ፓወንድ ላይ እያጤነበት ነው።
ምናልባትም 80 ሚሊየን ፓወንድ ሊያደርገው ይችላል።
5 ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል!

ኢትዮጵያ ቡና 5 ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።
ዛሬ ወደ ሆቴል እንዲገቡ በተደረገው የቡድኑ አባላት ላይ 3 የውጭ ዜጋ እንዲሁም 2 ከከፍተኛ ሊጉ የተገኙ ተጫዋቾች ተካተዋል።

ተጫዋቾቹ፦
1,ቡያ ኩዌች
2,ፎዴ ሞሪ
3,ማኚሜ አግቦቶ
4,ድልአዲስ እና
5, ኪያር ናቸው።
ራምስዴል
ራያ
አዲሱ የPSG የአጥቂ ጥምረት!

ኦስማን ዴምበሌ
ጎንካሎ ራሞስ እና
ካንግ ኢን ሊ
👍1
ሳዑዲ ፕሮ ሊግ ምርጥ 11!