ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ታሪካዊው የውድድር አመት ከመጀመሩ በፊት አዲሶቹ የሳውዲ ሊግ ፈራሚዎች በአንድ ላይ!
👍2
ዩናይትድ ውድቅ አድርጓል!

ዌስትሃም ለስኮት ማክቶሚናይ ያቀረበውን 30 ሚሊየን ፓወንድ ማንቼስተር ዩናይትድ ውድቅ አድርጎታል።
👍1
ጋቶች ፖኖም ከአሜሪካው Hartford Athletic ክለብ ጋር የሙከራ ጊዜ ለማደርግ አሜሪካ ቀርቷል !

Ethio-kickoff
👍2
ሚኪ ቫን ደ ቬን የቶትንሃም ሆኗል!
ተከላካዩ እስከ 2029 ፊርማውን አኑሯል።
37 ቁጥር መለያ ይለብሳል።
ኒኮላስ ጃክሰን በቼልሲ ቤት 15 ቁጥር ይለብሳል!
መምህሩ ከተማሪዎቹ ጋር!

ፔፕ ጓርዲዮላ
ሚኬል አርቴታ
ቻቪ ሄርናንዴዝ
👍2
የኮሎምቢያ ብሔራዊ ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሴቶች አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል!
ካይል ዎከር በሲቲ ለመቆየት ወስኗል!
ወደ አሜሪካ የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሃገር ቤት እየተመለሰ ነው!
የሊጉ የምንጊዜውም ውዱ ምርጥ 11!
ዶክመንተሪ ተሰርቶ ሊመጣ ነው!

የማንቼስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫን የሚያስዳስስ ዶክመንተሪ ፊልም ተሰርቶ ለእይታ ሊበቃ ነው።
ዶክመንተሪው የመልበሻ ክፍል ገመናዎችን፣የፔፕ ጓርዲዮላን የመልበሻ ክፍል ንግግሮች፣ከድል እና ከሽንፈት በኋላ የተጫዋቾቹ ሁኔታ እና በርካታ ኢንተርቪዎችን ይዟል!
1
አንድሬስ ክርስቲያንሰን ወደ ቼልሲ የተዘዋወረበት ውል ምርመራ ተጀምሮበታል!
ቼልሲ ያለ አግባብ የፈፀመው ገንዘብ አለ ተብሏል።
አል ሂላል ፊሊክስን ይፈልጋል!

የሳዑዲው ቡድን ፖርቱጋላዊውን በውሰት ማስፈረም ይፈልጋል።
ተጫዋቹ ወደ ባርሳ ማቅናት ምርጫው ቢሆንም አትሌቲ በቋሚነት መሸጥ አይፈልግም።
ጆ ሮዶን ወደ ሊድስ!

ተከላካዩ በውሰት ለመቆየት ነው ወደ ሊድስ ለማቅናት የተቃረበው።
Estadi Olímpic Lluís Companys

ባርሴሎና በውድድር ዘመኑ የሚጠቀምበት ስታድየም።
ሲቲ ፓኩዌታን ይፈልጋል!

ሲቲ የአማካይ ክፍሉን ለማደስ ብራዚላዊውን ለማስፈረም በትኩረት እየሰራ ነው።