ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሆይለንድ የዩናይትድ ንብረት ሆኗል?
ከሎንስ ጨዋታ በፊት ሜዳ ተገኝቷል!
"ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ከክለቡ አይለቁም"

ቡድኑ
👍2
ጃንሉጂ ቡፎን በጣሊያን ብሔራዊ ቡድን በአዲስ ሃላፊነት ይመጣል።
1
ዋሊያዎቹ 4 ለ 2 አሸንፈዋል!
1
አርሰናል የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል!
1
ሆይለንድ 17 ቁጥር መለያ ይለብሳል!
የእንግሊዝ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል።
ያን ሶመር የኢንተር ሚላን ተጫዋች ሆኗል!
እስከ 2026 ለኔራዙሪ ግልጋሎት ይሰጣል።
ቶትንሃም የኬንን ኮንትራት ስለማራዘም ያስባል!
ቡድኑ ተጫዋቹን ማቆየቱን ሲያረጋግጥ ተጨማሪ ውል ለማቅረብም ተዘጋጅቷል።
ኔይማር ከPSG መልቀቅ ይፈልጋል!
የለሜቻ ግርማ የ3000 ሜ መሰናክል የክብረወሰን ሰዓት 7:52.11 ፀድቆለታል!!
ጎንካሎ ራሞስ የPSG ሆኗል!
ታሪካዊው የውድድር አመት ከመጀመሩ በፊት አዲሶቹ የሳውዲ ሊግ ፈራሚዎች በአንድ ላይ!
👍2
ዩናይትድ ውድቅ አድርጓል!

ዌስትሃም ለስኮት ማክቶሚናይ ያቀረበውን 30 ሚሊየን ፓወንድ ማንቼስተር ዩናይትድ ውድቅ አድርጎታል።
👍1
ጋቶች ፖኖም ከአሜሪካው Hartford Athletic ክለብ ጋር የሙከራ ጊዜ ለማደርግ አሜሪካ ቀርቷል !

Ethio-kickoff
👍2
ሚኪ ቫን ደ ቬን የቶትንሃም ሆኗል!
ተከላካዩ እስከ 2029 ፊርማውን አኑሯል።
37 ቁጥር መለያ ይለብሳል።