ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዛሬ የፀደቁ!
ቡፎን ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል!
ማኔ የአልናስር ተጫዋች ሆኗል!
ዲሳሲ የጤና ምርመራውን ጨርሷል!
ታቫሬስ ተመልሷል!
ድርድሩ ተጠናቋል!

ኦስማን ደምቤሌ በቀጣይ ሰዓታት የፓሪስ ተጫዋች ይሆናል።
ሱሊይማና ወደ ኤቨርተን!

ኤቨርተን ካማላዱን ሱሊይማናን ከሳውዛምፕተን በውሰት ለመውሰድ በድርድር ላይ ይገኛል።
1
ማርሴሎ እያለቀሰ ወጥቷል!

ፍሉሜንሴ ከ አርጀንቲኒዮስ ጁኒየር በተካሄደው ጨዋታ በአደገኛ ሸርተቴ የሉቺያኔ ሳንቼዝን እግር የሰበረው ማርሴሎ በለቅሶ ታጅቦ በቀይ ካርድ ወጥቷል።
1👏1
ደቡብ አፍሪካ ጣሊያንን ጣለቻት!

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ጣሊያንን በማሸነፍ ወ16 ጥሎ ማለፍ ተቀላቅሏል።
ሴናፍ ዋቁማ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተዘዋውራለች!
ዛሬም አስቆጥሯል!

ሊዮ ሜሲ ኦርላንድ ሲቲ ላይ 2 ጎል በማስቆጠር በ3 ጨዋታ 6 የጎል ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።
ዋልያዎቹ አሸንፈዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ጉያናን 2 ለ 0 አሸንፏል።
ሽመልስ በቀለ 2ቱንም ጎሎች አስቆጥሯል።
ጌታነህ ወደ ሲዳማ ቡና!

ጌታነህ ከበደ ቀጣዩ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ለመሆን ተስማምቷል።
* ሚኪ ቫን ደ ቬን ወደ ቶትኖሃም ሊያቀና ነው!

ቶትንሃም ሚኪ ቫን ደ ቬንን ለማስፈረም ከቮልፍስቡርግ ጋር ተስማምቷል።
ስፐርስ የ22 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ከሊቨርፑል ከባድ ፈተና ገጥሞት እንደነበር ይታወሳል።
የጀርመኑ ቡድን ሚኪ ቫን ደ ቬንን በመሸጥ ሎቭሮ ማየርን ወደ ጀርመን ለመውሰድ ይሰራል።