ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ!
👍1
በፌዴሬሽን የፀደቁ!
👏1
ማኔ የህክምና ምርመራውን ጨርሶ የአል ናስር ተጫዋች ሆኗል!
👍3👌1
የኦፕታ ግምት!
ወደ ሊጉ ማን ያድጋል?ከሻምፒዮን ሺፑስ ማን ይወርዳል?
ሆይለንድ ወደ ዩናይትድ!

አጥቂው የጤና ምርመራውን ለመከወን ወደ ማንቼስተር እያቀና ነው።
👍2
አዲሶቹ የአል አህሊ ተጫዋቾች!
ኡጉቹኩ የቼልሲ ንብረት!

ቼልሲ ሌስሊ ኡጉቹኩን በ7 አመት ኮንትራት አስፈርሟል።
የማስቀጠል አማራጭ ተቀምጦለታል።
አዲሶቹ አስቆጥረዋል!

አል አህሊ አል ሻማልን 5 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ፈርሚኒሆ እና ሴንት ማክሲማ ጎል አስቆጥረዋል።