ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዴምበሌ ወደ ፓሪስ!

PSG ባርኮላን እንደማያገኝ ሲያረጋግጥ ሙሉ ለሙሉ የፈረንሳያዊው ፈላጊ ሆኗል።
አሰልጣኝ ቻቪ ግን የመስመር አጥቂያቸውን ማጣት አይፈልጉም።
1
የአሮን ራምስዴል እና ዴቪድ ራያ ያለፈው አመት ንፅፅር!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ!
👍1
በፌዴሬሽን የፀደቁ!
👏1
ማኔ የህክምና ምርመራውን ጨርሶ የአል ናስር ተጫዋች ሆኗል!
👍3👌1
የኦፕታ ግምት!
ወደ ሊጉ ማን ያድጋል?ከሻምፒዮን ሺፑስ ማን ይወርዳል?
ሆይለንድ ወደ ዩናይትድ!

አጥቂው የጤና ምርመራውን ለመከወን ወደ ማንቼስተር እያቀና ነው።
👍2
አዲሶቹ የአል አህሊ ተጫዋቾች!