ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ደስታ ዮሃንስ ወደ ሲዳማ ቡና!

የመስመር ተከላካዩ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆኗል።
የኢትዮጵያ ቡናው ሬድዋን ናስር እና የባህርዳር ከተማው ሄኖክ ኢሳያስ ተድረዋል!
👍2
በአለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሂጃብ ለብሳ የተጫወተችው ሞሮኳዊት ኖሃይላ ቤንዚና!
1
የሊቨርፑል ከሜዳ ውጪ መለያ!
ዲሳሲ ወደ ቼልሲ!

ቼልሲ አክሴል ዲሳሲን ለማስፈረም እየሰራ ነው።ፈረንሣያዊው ተከላካይ በኒውካስትል እና በማንቼስተር ዩናይትድ ይፈለጋል።
ሴንት ማክሲማ የአል አህሊ!

አለን ሴንት ማክሲማ ሙሉ ለሙሉ የአል አህሊ ንብረት ሆኗል።
ኒውካስትል 30 ሚሊየን ዶላር ያገኛል።
ሙሳ ዲያቢ በመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎቹ ለአስቶን ቪላ ጎል አስቆጥሯል።
ከፉልሃም እና ብሬንትፎርድ ጋር።
አብረን ጫማ መስቀል እንፈልጋለን!

ኢንተር ማያሚን መቀላቀል እንደሚፈልግ የተጠየቀው ሉዊስ ሱዋሬዝ እኔ እና ሊዮ ኳስ አብረን ማቆም እንፈልጋለን(እናስባለን) ብሏል።
የኤደር ሚሊታኦ ሴት ልጅ በማድሪድ መለያ!
2
ኮስቲል ወደ ጣሊያን!

ቤኑዋ ኮስቲል ወደ ሳለሪንታና አቅንቷል።ፈረንሳያዊው ግብ ጠባቂ በነፃ ነው ወደ ጣሊያን ያመራው።
ኡንዳቭ ወደ ጀርመን!

ሽቱትጋርት ዴኒዝ ኡንዳቭን ከብራይተን መውሰድ ይፈልጋል።ቡድኑ ሼሩ ጊራሲን የሚለቅ ከሆነ አጥቂ ስፍራ ላይ የመጀመሪያ ምርጫው ኡንዳቭ ነው።
የቴን ሃግ መምጣት አቆይቶኛል!

ማርከስ ራሽፎርድ ከሆላንዳዊው መምጣት አስቀድሞ ስለመልቀቅ እያሰበ እንደነበር ተናግሯል።አሰልጣኙ ትክክለኛው ሰዓት ላይ መጥተዋል ብሏል።
ዴምበሌ ወደ ፓሪስ!

PSG ባርኮላን እንደማያገኝ ሲያረጋግጥ ሙሉ ለሙሉ የፈረንሳያዊው ፈላጊ ሆኗል።
አሰልጣኝ ቻቪ ግን የመስመር አጥቂያቸውን ማጣት አይፈልጉም።
1