ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ቡድኖቹ ተስማምተዋል!
ማንቼስተር ዩናይትድ እና አታላንታ በሆይለንድ ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል።
ሩቢ ስፖርት
ፋአድ ፈረጃ ወደ ንግድ ባንክ!
አማካዩ እና ቡድኑ ተስማምተዋል።
ሶከር ኢትዮጵያ
ሩቢ ስፖርት
የአርሰን ቬንገር ሃውልት ኢምሬትስ ስታድየም ጋር!
ሩቢ ስፖርት
ሚላን እና ቫሌንሺያ ተስማምተዋል!
ኤስ ሚላን የኑስ ሙሳን ከቫሌንሺያ ለማስፈረም በቃል ደረጃ ተስማምተዋል።
ሚላን በርከት ያሉ ዝውውሮችን እየፈፀመ ነው።
ሩቢ ስፖርት
ዛሬ በፌዴሬሽን የፀደቁ!
👍
2
ሩቢ ስፖርት
አል አህሊ!
ሩቢ ስፖርት
ካቫኒ ወደ አርጀንቲና!
ኤዲሰን ካቫኒ ወደ ቦካ ጁኒየርስ በነፃ ዝውውር አቅንቷል።
ሩቢ ስፖርት
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ከ8:30 እስከ 11:30 አየር ላይ ነን።
በኢትዮጵያ መድን ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው ሃቢብ ከማል እንግዳችን ነው ሰፋ ያለ ቆይታ ይኖረናል።
የሃገር ውስጥ የውጪ ዝውውሮች በሰፊው እንዳስሳለን።
የሴቶች የአለም ዋንጫ እና የወዳጅነት ጨዋታዎችም በቆይታችን ይነሳሉ።
ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ ያገኙናል።
👍
3
ሩቢ ስፖርት
ቀጣዩ አሰልጣኝ ማን ይሆን?
ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ለመቅጠር ንግግር ላይ ነው።
ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም እና ሙሉጌታ ምህረት ደግሞ ዋነኞቹ ተወዳዳሪዎች ሆነዋል።
ሩቢ ስፖርት
ይገዙ ቦጋላ ከቡድኑ ጋር ይቆያል!
የሲዳማ ቡናው አጥቂ ከክለቡ ጋር ተስማምቶ በዛው ለመቆየት ወስኗል።
ከክለቡ ገፅ
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ቡድኖቹ ተስማምተዋል! ማንቼስተር ዩናይትድ እና አታላንታ በሆይለንድ ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል።
ቡድኖቹ ተስማምተዋል!
አታላንታ እና ማንቼስተር ዩናይትድ በሆይለንድ ዝውውር ጉዳይ ተስማምተዋል።
👍
2
🔥
1
ሩቢ ስፖርት
ኡጎቹኩ ወደ ቼልሲ!
ሌስሊ ኡጎቹኩ የቼልሲ ንብረት ለመሆን ከስምምነት ተደርሷል።
ቼልሲ እስከ 28 ሚሊየን ዩሮ ለሬን ይከፍላል።
ሩቢ ስፖርት
ደስታ ዮሃንስ ወደ ሲዳማ ቡና!
የመስመር ተከላካዩ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆኗል።
ሩቢ ስፖርት
የኢትዮጵያ ቡናው ሬድዋን ናስር እና የባህርዳር ከተማው ሄኖክ ኢሳያስ ተድረዋል!
👍
2
ሩቢ ስፖርት
በአለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሂጃብ ለብሳ የተጫወተችው ሞሮኳዊት ኖሃይላ ቤንዚና!
❤
1