ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኤላ ዋሂ ቼልሲን ያስባል!

አጥቂው የቼልሲ ዝውውሩ በቶሎ እንዲጠናቀቅ ይፈልጋል።
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን 19 የሊግ ጎል ያስቆጠረው ዋሂ ከሞንፔይሌ ለቆ ለንደን መክተምን ጓግቷል።
ቡድኑ ቼልሲ ያቀረበውን 27 ሚሊየን ዩሮ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።
አል ሂላል ኦስሜሄንን ፈልጓል!

የሳዑዲው ቡድን አልሂላል ቪክቶር ኦስሜሄንን ለማስፈረም አስቧል።
ኪሊያን ኤምባፔን ማግኘት ያልቻለው ቡድኑ ናይጄሪያዊውን አጥቂ ለማስፈረም እየሰራ ነው።
ዳንሶ ወደ ጣሊያን!

ናፖሊ ኬቨን ዳንሶን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል።
ቡድኑ የ24 አመቱን ተከላካይ የግሉ ለማድረግ 30 ሚሊየን ዩሮ ለሎንስ ለመክፈል ተዘጋጅቷል።
ናፖሊ የመሃል ተከላካዩን የኪም ሚን ጄ ምትክ ለማድረግ ነው ዳንሶን ያለመው።
👍1
የኦስሜሄን ምክር ለቺኩዌዜ ሚላን መግባት ዋነኛው ምክንያት እንደሆነ ተጫዋቹ ተናግሯል።
ጋርናቾ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው ምስል!
ፉልሃም ሃድሰን ኦዶይን ለማስፈረም ጥያቄውን ከ4 ሚሊየን ፓወንድ ጀምሯል።
ቼልሲ 8 ሚሊየን ፓወንድ ይፈልጋል።
ሆይለንድ ዩናይትድን ነው የሚፈልገው!

ራስሙሴ ሆይለንድ ከመጀመሪያም ፍላጉት ለማንቼስተር መጫወት ነው እና የፓሪስ የትኛውም ጥያቄ ልቡን ሊያሸፍተው እንደማይችል እየተየገረ ነው።
ኢካርዲ ወደ ቱርክ!

ማውሮ ኢካርዲ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ኢስታንቡል ያቀናል።
ጋላታሳራይ ለPSG 10 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
ፍሬው ጌታሁን ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፈርሟል!

ሶከር ኢትዮጵያ
ትላንት በፌዴሬሽን የፀደቀላቸው!
ማን ሲቲ ኢቲሃድን ለማስፋት ፍቃድ አግኝቷል!

በቀጣይ አመት ህዳር ወር ግንባታው የሚጀምረው ማስፋፊያው ከ53 ሺ ወደ 60 ሺ ደጋፊ የመያዝ አቅም ይሸጋገራል።

340 ሚሊየን ፓወንድ እንደሚወጣበት ሲገመት ለ2025/26 የውድድር ዘመን ይደርሳል።
👍1
ፋቢኒሆ ወደ ሳዑዲ!

በአል ኢትሃድ እና በሊቨርፑል መካከል ከስምምነት ተደርሷል።
በዚህ ሳምንት የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
የወጣቶቹን ውል አራዝሟል!

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ5 ወጣት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል።
ተጫዋቾቹ ቀጣዩን 2 አመት በቡድኑ ይቆያሉ።

ተጫዋቾቹ፦
1,አላዘር ሳሙኤል
2,ሻሂድ ሙስጠፋ
3,ተገኑ ተሾመ
4,አብርሃም ጌታቸው እና
5, ዳግማዊ አርአያ ናቸው።

ከክለቡ ገፅ
አማኑኤል ኤርቦ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሏል!

ከክለቡ ገፅ