ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
psg ለሆይለንድ ጥያቄ አቀረበ!

PSG ለአታላንታው አጥቂ 50 ሚሊየን ዩሮ ጦያቄ አቅርቧል።
አታላንታ 70 ሚሊየን ዩሮ ነው የሚፈልገው።
ባሴይ ወደ ፉልሃም!

ፉልሃም ተከላካዩን ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ተስማምተዋል።
ቡድኑ የካልቪን ባሴይን ዝውውር ለመፈፀም 21 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ ሲሆን የህክምና ምርመራው ዛሬ ይከወናል።
ባህርዳር ከተማ ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል!
አሠልጣኝ ሰላም ዘራይ በይፋ የላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆናለች።
በላይቤሪያ የሁለት አመት ውል ተፈራርማለች።
ዴቪድ ሲልቫ ጫማ ሰቅሏል!

የ37 አመቱ ስፔናዊ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ነው ራሱን ከእግር ኳስ ያገለለው።
ከቫሌንሲያ ሲቲን ተቀላቅሎ 4 የሊግ ዋንጫን ያሳካው ተጫዋቹ በሪያል ሶሴዳድ መጨረሻው ሆኗል።

ሲልቫ ከስፔን ብሔራዊ ቡድን ጋር የአለም እና የአውሮፓ ዋንጫ ያሳካ ድንቅ ተጫዋች ነው።
ጆርዳን ሄንደርሰን በአል ኢቲፋቅ በይፋ ተዋውቋል!
የሉካ ሙድሪች የህይወት ታሪክ በመፅሃፍ ወጥቷል!
ሶመር ወደ ኢንተር!

ባየር ሚኒክ እና ኢንተር ሚላን በያን ሶመር ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል።
ግብ ጠባቂው የኦናና ተተኪ ሆኖ ነው ወደ ኔራዙሪ የሚያቀናው።
ሳሙኤል ቺኩዌዝ የኤስ ሚላን ተጫዋች ሆኗል!
ቬራቲ ወደ ሳዑዲ!

ማርኮ ቬራቲ ወደ አልሂላል ለማቅናት ከስምምነት ደርሷል።
የ3 አመት ኮንትራት ይቀበላል ተብሎ ይጠበቃል።
👍1
93 ሚሊየን ዩሮ ውድቅ ሆነ!

ቼልሲ የተሻሻለ ያለውን 93 ሚሊየን ዩሮ ለካይሴዶ አቅርቧል።
ብራይተን ግን ይሄንንም ዋጋ ውድቅ አድርጎታል።
ሚላን በፈጣን የመስመር ተጫዋቾች ይመራል!
ራፋኤል ሊአዎ
ቺክዌዜ
ሳሊሱ ወደ ሳዑዲ!

አል አህሊ የሳውዛምፕተኑን ተከላካይ ሞሃመድ ሳሊሱ ለመውሰድ ንግግር ጀምሯል።
የሜሲን ምስል አጠፉት!

የኢንተር ማያሚ ዋነኛ ተቀናቃኝ የሆነው የኦርላንዶ ሲቲ ደጋፊዎች የሊዮ ሜሲን የግድግዳ ምስሎች አጥፍተዋቸዋል።
ከሳዑዲ ብጠየቅ አልቀበለውም!

በተንታኝነት የሚሰራው ጂሚ ካራገር የሳዑዲ ሊግ ሊጋቸውን እንድሰራ አሁን ከሚከፈለኝ 4 እጥፍ ቢያቀርቡልኝም አልቀበለውም(ውድቅ አደርገዋለሁ)።
ይግባኙ ውድቅ ሆኗል!

ሮማ ለአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል።
አሰልጣኙ በሮማ የመጀመሪያ 4 ጨዋታዎች ላይ በአሠልጣኝ ቦታ ላይ ሆነው ቡድኑን አይመሩም።

ጆዜ ባለፈው የውድድር ዘመን በዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ዳኛውን መናገራቸው ነው ለቅጣት የዳረጋቸው።
2ተኛ ሽንፈት!

ሴካፋ ከ18 አመት በታች የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ 2 ለ 0 ተሸንፏል።
በመድረኩ ከ2 ጨዋታ 2ተኛ ሽንፈት ሆኗል።
የማያሚ ከፍተኛ አስቆጣሪ!

ሜሲ የኢንተር ማያሚ የምንጊዜውም ከፍተኛ አስቆጣሪ ለመሆን 27 ጎሎች ብቻ ይቀሩታል።
የሜሲ ቤተሰብ!
አጠገባቸው የተገኙት ስሜታቸው!