ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
109,318 ሠው የተመለከተው ጨዋታ!

2014 በዚሁ ወቅት ማን ዩናይትድ ከ ሪያል ማድሪድ በሚችገን ሲጫወቱ በስታድየሙ 109,318 ሠው ታድሟል።
ከ9ኝ አመት በኋላ ዛሬ ለሊት ሁለቱ ቡድኖች ዳግም በአሜሪካ ይጫወታሉ።
ኤምባፔ ውድቅ አድርጎታል!

ኪሊያን ኤምባፔ የአለማችን ውዱን ዝውውር እንደማይቀበለው ተናግሯል።
የሳዑዲው አልሂላል ተጫዋቹን ለማነጋገር ተወካዮችን ቢልክበትም ጥያቄውን እንደማይቀበል አሳውቋል።
👍1
ከማድሪድ ጋር ይጫወታሉ!

ቫራን እና ካዝሚሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ከማድሪድ ተቃራኒ ሆነው ዛሬ ለሊት ይጫወታሉ።
👏1
ሃላንድ!
👍1
የወዳጅነቱ በማድሪድ 2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል!

የማድሪድ አዲስ ፈራሚዎች ቤሊንግሃም እና ሆሴሉ ጎሎቹን አስቆጥረዋል።
በዩናይትድ በኩል ኦናና የመጀመሪያውን ጨዋታ አድርጓል።
ኮቤ ማይኖ በጉዳት ከሜዳ ወጥቷል።
ተጨማሪ ምስሎች!
ባርሴሎና በጊዜ መምራት ጀምሯል!
ቡካዮ ሳካ 1 ለ 1 አድርጎታል።
አርሰናል ባርሴሎናን 5 ለ 3 አሸንፏል!
"ሱዋሬዝ ከእኛ ጋር ይቆያል"
ፖርታሉፒ

የግሬሚዮው አሰልጣኝ ሉዊስ ሱዋሬዝ ወደ ኢንተር ማያሚ አያቀናም አብሮን ይቆያል ብለዋል።
አዲሱ አምበል!

ኤምሬ ጃን የቦሩሺያ ዶርትሙንድ አዲሱ አምበል ሆኖ ተሹሟል።
በካንሰር ተጠቅቷል!

ስቴፈን ላይነር በካንሰር መያዙን ቡድኑ ቦሩሺያ ሞንቼግላድባህ አስታውቋል።
ተጫዋቹ በመጀመሪያው ደረጃ ላይ በመገኘቱ የመዳን እድሉ ሠፊ ነው።
ከ100 ሚሊየን ዩሮ በላይ!

ባየርን ሚኒክ ለቶትንሃም 3ኛውን ጥያቄ ሊያስገባ ነው።
ቡድኑ ለሃሪ ኬን ከ100 ሚሊየን ዩሮ በላይ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።
2 ጊዜ ጥያቄው ውድቅ እንደነበረ ይታወሳል።