ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ከጨዋታው በኋላ አሴንሲዮ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው!
👍1
2006 የአለም ዋንጫ!
ጃኮብስ ወደ ኖቲንግሃም!

ኖቲንግሃም ፎረስት የሞናኮውን ኢስማኤል ጃኮብስ ለማርፈርም በድርድር ላይ ነው።
ቡድኑ የመስመር ተጫዋቹን ለመውሰድ ጥሩ እርምጃ ላይ ተገኝቷል።
የባርሳ ከሜዳ ውጪ መለያ!
ኢስኮ ወደ ቤቲስ!

ስፔናዊው ወደ ሪያል ቤቲስ አቅንቷል።የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ እስከ መጪው ሰኔ የሚቆይ ይሆናል።
ሆይለንድ ወደ ዩናይትድ!

ማንቼስተር ዩናይትድ ለአጥቂው 50 ሚሊየን ዩሮ + ታይቶ የሚጨመር 10 ሚሊየን አቅርቧል።
አታላንታ 70 ነው የሚፈልገው።
ባዪ ወደ ሳዑዲ!

ኤሪክ ባዪ ወደ አልናስር የሚያደርገው ጉዞ በመልካም መንገድ እየተጓዘ ነው።
በቀጣይ ቀናት ሙሉ ለሙሉ ዝውውሩ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ሪቻርልሰን Lion City ላይ ሃትሪክ ከሰራ በኋላ በሚታወቅበት ዳንስ።
ቶትንሃም 5 ለ 1 አሸንፏል።
በባየርን እና ማን ሲቲ የወዳጅነት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በርናርዶ ሲልቫ 1 ሚሊየን የን ሽልማት ተበርክቶለታል።
ሜሲ እና ሱዋሬዝ ላይገናኙ ነው!

ኢንተር ማያሚ ሱዋሬዝን የግሉ ለማድረግ የሞከረው ሙከራ የተሳካ አይመስልም።ተጫዋቹ እስከ አመቱ መጨረሻ በግሬሚዮ መቆየት እንደሚኖርበት እየተነገረ ነው።
የሮማ ከሜዳ ውጪ መለያ!
ዋርድ ፕራውስ ወደ ዌስትሃም!

ዲክላን ራይስ ከአማካይ ክፍሉ ያጣው ዌስትሃም ጀምስ ዋርድ ፕራውስን ለመውሰድ በብዙ ቀርቧል።
በተጫዋቹ እና በክለቡ መካከል ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ፍሬድ ወደ ቱርክ!

የቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ለፍሬድ ጥያቄ አቅርቧል።
ቡድኑ አማካዩን ለመውሰድ 10 ሚሊየን ዩሮ ለዩናይትድ ጥያቄ ያስገባበት ዋጋ ነው።
ሊቨርፑል ውድቅ ተደርጎበታል!

ሮሚዮ ላቪያን ለመውሰድ 40 ሚሊየን ፓወንድ ያቀረበው ሊቨርፑል ውድቅ ሆኖበታል።
ሳውዛምፕተን ለ19 አመቱ አማካይ 50 ሚሊየን ፓወንድ ይፈልጋል።
ቶትንሃም የTiger cup አሸናፊ ሆኗል!
ቀጥታ ከማዕዘን ምት የተቆጠረው ጎል!

አየርላንዳዊቷ ካቴ ማክካቤ በአለም ዋንጫው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ላይ የማዕዘን ምት ጎል አስቆጥራለች።
ጨዋታው በካናዳ 2 ለ 1 አሸናፊነት ቢጠናቀቅም ለአየርላንድ በአለም ዋንጫ ታሪኳ የመጀመሪያ ጎሏ ሆኗ ተመዝግቧል።
100 የተለያዩ ቡድኖች ላይ አስቆጥሯል!

ሊዮ ሜሲ ትላንት ለኢንተር ማያሚ አትላንታ ዩናይትድ ላይ ያስቆጠረው ጎል በክለብ ጨዋታዎች 100 ኛ ክለቡ ላይ ያስቆጠረው ኳስ ነው።
"ለቦታዬ እፋለማለሁ"
ዳዮ ኦፓሜካኖ

ቶማስ ቱከል በባየርን ማቲያስ ዴሊት እና ኪም ሚን ጄን ቀዳሚ የተከላካይ አጣማሪ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ይገመታል።
በዚህም ቦታውን የመነጠቅ ስጋት ያለበት ፈረንሳያዊው ተከላካይ ለቦታዬ እፋለማለሁ ብሏል።