ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
243
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ፍራንክ ኬስዬ ወደ ዩቬንቱስ!
አሮጊቷ አማካዩን በውሰት ለመውሰድ ከባርሴሎና ጋር ተስማምተዋል።
በቀጣይ በቋሚነት የማስፈረም አንቀፅም ተካቶበታል።
👍
1
ሩቢ ስፖርት
የማን ሲቲ ሶስተኛ መለያ!
ሩቢ ስፖርት
ራዱ ወደ በርንማውዝ!
በርንማውዝ አንድሬይ ራዱን ከኢንተር በውሰት ለማግኘት ተስማምቷል።
ግብ ጠባቂው ነገ የህክምና ምርመራ ያደርጋል።
ሩቢ ስፖርት
ኡንደር ወደ ፌነርባቼ!
የቱርኩ ቡድን ቱርካሚውን ተጫዋች ወደ ሃገሩ ለመመለስ ከማርሴይ ጋር እየተነጋገረ ነው።
ቼንጊዝ ኡንደር በአዲሱ የማርሴይ ፕሮጀክት ቦታ የለውም።
ሩቢ ስፖርት
ልምምድ ጀምሯል!
ኦሌግዛንደር ዚንቼንኮ ከባት ጉዳቱ አገግሞ የግል ልምምድ ጀምሯል።
ሩቢ ስፖርት
ማኔ ወደ አልናስር!
የሳዲዮ ማኔ ወኪል ወደ ጃፓን አምርቷል።
ምክንያቱ የማኔን ዝውውር ከአልናስር ጋር ለማጠናቀቅ ነው።አልናስር በቅድመ ውድድር ዝግጅት በጃፓን ከትሟል።
ሩቢ ስፖርት
ሃሜሽ ሮድሪጌዝ በፖርቶ!
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
የአብነት ደምሴ ማረፊያ የት ይሆን? አብነት ደምሴን ለማስፈረም ሁለት ቡድኖች ተፋጠዋል። አማካኙ ከሲዳማ ቡና ጋር ተስማምቷል ቢባልም ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈላጊው ሆኖ ማረፊያው አለየም። ተጫዋቹ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በኢትዮ ኤሌክትሪክ ድንቅ ጊዜን አሳልፏል።
አብነት ደምሴ የወላይታ ዲቻ ተጫዋች ሆኗል።
ሩቢ ስፖርት
ጊት ጋት ከሲዳማ ጋር ይቀጥላል!
ተከላካዩ ወደ ግብፅ እንደሚያመራ ሲነገር ቆይቷል።
Ethio Kickoff
ሩቢ ስፖርት
ረጀብ ሚፍታ ወደ ባህርዳር ከተማ!
በከፍተኛ ሊጉ ከቤንች ማጂ ጋር ጥሩ ጊዜን ያሳለፈው ተጫዋቹ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል።
ሩቢ ስፖርት
ከጨዋታው በኋላ አሴንሲዮ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
2006 የአለም ዋንጫ!
ሩቢ ስፖርት
ጃኮብስ ወደ ኖቲንግሃም!
ኖቲንግሃም ፎረስት የሞናኮውን ኢስማኤል ጃኮብስ ለማርፈርም በድርድር ላይ ነው።
ቡድኑ የመስመር ተጫዋቹን ለመውሰድ ጥሩ እርምጃ ላይ ተገኝቷል።
ሩቢ ስፖርት
የባርሳ ከሜዳ ውጪ መለያ!
ሩቢ ስፖርት
ኢስኮ ወደ ቤቲስ!
ስፔናዊው ወደ ሪያል ቤቲስ አቅንቷል።የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ እስከ መጪው ሰኔ የሚቆይ ይሆናል።
ሩቢ ስፖርት
ሆይለንድ ወደ ዩናይትድ!
ማንቼስተር ዩናይትድ ለአጥቂው 50 ሚሊየን ዩሮ + ታይቶ የሚጨመር 10 ሚሊየን አቅርቧል።
አታላንታ 70 ነው የሚፈልገው።
ሩቢ ስፖርት
ባዪ ወደ ሳዑዲ!
ኤሪክ ባዪ ወደ አልናስር የሚያደርገው ጉዞ በመልካም መንገድ እየተጓዘ ነው።
በቀጣይ ቀናት ሙሉ ለሙሉ ዝውውሩ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ሩቢ ስፖርት
ሪቻርልሰን Lion City ላይ ሃትሪክ ከሰራ በኋላ በሚታወቅበት ዳንስ።
ቶትንሃም 5 ለ 1 አሸንፏል።
ሩቢ ስፖርት
በባየርን እና ማን ሲቲ የወዳጅነት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በርናርዶ ሲልቫ 1 ሚሊየን የን ሽልማት ተበርክቶለታል።