ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አልናስር በቀጣይ!
ባህር ዳር ከነማ የኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚውን አውቋል ።

ባህር ዳር ከነማ በመጀመርያው የማጣርያ ጨዋታ የታንዛንያውን አዛም እግር ኳስ ክለብን የሚገጥም ይሆናል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አውቋል!


ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታውን ከዛንዚባሩ " KMKM " ክለብ ጋር ይጫወታል።
የመጀመሪያው የ1 ሚሊየን ፓወንድ ተጫዋች ህይወቱ አልፏል!

ትሬቨር ፍራንሲስ በ69ኝ አመቱ በልብ ህመም ህልፈቱ ተሰምቷል።
የቀድሞው የኖቲንግሃም ፎረስት ኮከብ ከፎረስት ጋር ኢሮፒያን ካፕ አሸናፊ ነበር።
በ1979 ባደረገው ዝውውር የመጀመሪያው 1 ሚሊየን ፓወንድ የገባው ተጫዋች ነው።
ክሪስ ባርት ዊሊያምስ ህይወቱ አልፏል!

የ49ኝ አመቱ የቀድሞው የኖቲንግሃም ፎረስት እና ሼፍልድ ዌይንስዴይ ተጫዋች ለሊት በአሜሪካ ህልፈቱ ተሰምቷል።
በሼፍልድ ዌይንስዴይ ካሰለጠነው ትሬቨር ፍራንሲስ ጋር በተመሳሳይ ቀን መሞታቸው አስገራሚ አድርጎታል።
😢1
ፍራንክ ኬስዬ ወደ ዩቬንቱስ!

አሮጊቷ አማካዩን በውሰት ለመውሰድ ከባርሴሎና ጋር ተስማምተዋል።
በቀጣይ በቋሚነት የማስፈረም አንቀፅም ተካቶበታል።
👍1
የማን ሲቲ ሶስተኛ መለያ!
ራዱ ወደ በርንማውዝ!

በርንማውዝ አንድሬይ ራዱን ከኢንተር በውሰት ለማግኘት ተስማምቷል።
ግብ ጠባቂው ነገ የህክምና ምርመራ ያደርጋል።
ኡንደር ወደ ፌነርባቼ!

የቱርኩ ቡድን ቱርካሚውን ተጫዋች ወደ ሃገሩ ለመመለስ ከማርሴይ ጋር እየተነጋገረ ነው።
ቼንጊዝ ኡንደር በአዲሱ የማርሴይ ፕሮጀክት ቦታ የለውም።
ልምምድ ጀምሯል!

ኦሌግዛንደር ዚንቼንኮ ከባት ጉዳቱ አገግሞ የግል ልምምድ ጀምሯል።
ማኔ ወደ አልናስር!

የሳዲዮ ማኔ ወኪል ወደ ጃፓን አምርቷል።
ምክንያቱ የማኔን ዝውውር ከአልናስር ጋር ለማጠናቀቅ ነው።አልናስር በቅድመ ውድድር ዝግጅት በጃፓን ከትሟል።
ሃሜሽ ሮድሪጌዝ በፖርቶ!
ጊት ጋት  ከሲዳማ ጋር ይቀጥላል!

ተከላካዩ ወደ ግብፅ እንደሚያመራ ሲነገር ቆይቷል።

Ethio Kickoff
ረጀብ ሚፍታ ወደ ባህርዳር ከተማ!

በከፍተኛ ሊጉ ከቤንች ማጂ ጋር ጥሩ ጊዜን ያሳለፈው ተጫዋቹ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል።
ከጨዋታው በኋላ አሴንሲዮ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው!
👍1
2006 የአለም ዋንጫ!
ጃኮብስ ወደ ኖቲንግሃም!

ኖቲንግሃም ፎረስት የሞናኮውን ኢስማኤል ጃኮብስ ለማርፈርም በድርድር ላይ ነው።
ቡድኑ የመስመር ተጫዋቹን ለመውሰድ ጥሩ እርምጃ ላይ ተገኝቷል።