ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዴሂያ ወደ ሳዑዲ ማቅናት አያስብም ምናልባት ግን መዳረሻው አሜሪካ ሊሆን ይችላል!
ሉክ ሾ መደበኛ ልምምድ ጀምሯል!
ባርሴሎና ጂዮቫኒ ሎሴልሶን የጋቪ ተተኪ ለማድረግ እየሰራ ነው!
ወጣቱ ጋቪ ዘለግ ላለ ጊዜ መጎዳቱ ይታወሳል።
PSG የሱፍ ፎፋናን በጥር የዝውውር መስኮት መውሰድ ይፈልጋል!
ተጫዋቹ ከሞናኮ መልቀቅ ይፈልጋል።
👍1
የሃገራት ጨዋታ ለክለቦች የችግር ጊዜ ሆኖ ቀጥሏል!
የሃገራት ማጣሪያ እና የወዳጅነት ጨዋታዎች ክለቦችን ለከባድ ኪሳራ እየጣለ ይገኛል።

ባሳለፍነው ቀናት በነበሩ የጨዋታ አጋጣሚዎችም የተፈጠረው ይኸው ነው።
በተለያዩ ሃገራትም ተጫዋቾቻቸው በጉዳት ተለይተዋቸዋል።

ኪሳራ ውስጥ ከሚገቡ ቡድኖች መካከል አንደኛው ደግሞ ሪያል ማድሪድ ነው።
ማድሪድ በዚህ የሃገራት የጨዋታ ወቅት ኤድዋርድ ቫማቪንጋ እና ቪኒሺዮስ ጁኒየርን አጥቷል።

ካማቪንጋ በልምምድ ወቅት ከቡድን አጋሩ ኦስማን ዴምቤሌ ጋር ተጋጭቶ ነው የጉልበት ጉዳት ያጋጠመው።
በዚህም ፈረንሳያዊው ሁለገብ ካማቪንጋ ከ8 እስከ 10 ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ ይሆናል።

ሌላኛው የነጮቹ ኮከብ ቪኒሺየስ ጁኒየር ነው።
ቪኒ ቡድኑ ብራዚል በኮሎምቢያ ከተሸነፈች በኋላ ነው ጉዳቱ የታወቀው።
በላሊጋው ስሙ በብዙ ምክንያት የሚነሳው የመስመር አጥቂው እስከ 2024 ወደ ሜዳ እንደማይመለስ ተረጋግጧል።
ይሄም ለካርሎ አንቾሎቲ የራስ ምታት ሆኗል።

ሌላኛው ትልቁ ጉዳት የወጣቱ ጋቪ ጉዳት ነው።
አማካዩ በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ላይ ሳለ ነው ከባድ የACL ጉዳት ያጋጠመው።
አማካዩ ከ7 ወር በላይ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችልም ተነግሯል።
ክለቡ ባርሴሎና በምትኩ ቺያጎ አልካንትራ ወይንም ጂዮቫኒ ሎሴልሶን እያደነ ነው።

እንደ ጋቪ ሁሉ ወጣቱ ዋረን ዛየር ኢምሬ ሌላ በጉዳት ብዙ ጊዜ የሚያሳልፍ ተጫዋች ነው።
ፈረንሳይ በጎል በተንበሸበሽችበት ወቅት ነው ፓሪሳዊው አማካይ የተጎዳው።
በሉዊስ ኤኒሪኬ የቋሚ ቦታውን የያዘው ተጫዋቹ እስከ ወርሃ የካቲት ፓሪስን እንደማያገለግል ተነግሯል።

የጉዳታቸው መጠን ከፍታ እና ዝቅ ማለት ቢለያይም በዚህ የሃገራት ጨዋታ ማርከስ ራሽፎርድ፣ኤርሊንግ ሃላንድ፣ቪካሪዮ፣ባስቶኒ፣ኦናና፣ቴር ሽቴገን እና ኦካምፖስ የተጎዱ ዋነኛ ተጫዋቾች ናቸው።
👍1
ማሪዮ ባሎቶሊ አደገኛ የመኪና አደጋ ደርሶበታል!
ተጫዋቹ ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም።
👍1😱1
በኤቨርተኑ ጨዋታ በቅጣት ምክንያት ከቦታቸው የታገዱት(የአሰልጣኞች ቦታ ላይ የማይገኙት)ቴን ሃግ ስለ ጉዳዩ ሲጠየቁ!

"አዎ አሁን እግድ ላይ ነኝ ስለዚህ ከፍ ብዬ ተቀምጬ የተሻለ እይታ ይኖረኛል"
ብለዋል
ሰርጂዮ አጉዌሮ በመኪና ውድድር ቦታዎች ላይ!
በቅርቡ ልጅ የወለዱት Neymar እና Bruna Biancardi ተለያይተዋል!
የኢልካይ ጎንዶዋን ሚስት ትላንት ምሽት ያሳየችው ፅሁፍ ነው!
ባርሳ ወደ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ያመራል ዋነኛ ሃሳቡ ነው።
ቀነኒሳ በቀለ ዲሴምበር 3 በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አጋርቷል!
4 ተጫዋቾች ብቻ ከ30 በታች ናቸው!

በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ሴቪያ በእድሜ ትልቁን ምርጥ 11 ተጠቅሟል።
በዛሬው ጨዋታ የሴቪያ ተጫዋቾች አማካይ እድሜ 32 ዓመት ከ19ኝ ቀን ነው።

በቡድኑ 4 ተጫዋቾች ብቻ ከ30 ዓመት በታች ሲሆኑ ሁሉም ከ26 ዓመት በላይ ናቸው።
ማሊ ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫን 3ኛ ሆና አጠናቃለች።
በደረጃ ጨዋታ አርጀንቲናን 3 ለ 0 ረታለች።
1
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል!
ኢትዮጵያዊው ድል ቀንቶታል!

ሲሳይ ለማ ቫሌንሲያ ማራቶንን በ2:01:48 በመግባት አሸንፏል።
ቀነኒሳ በቀለ 4ኛ ወጥቷል።
👍1
በሴቶቹም ወርቅነሽ ደገፋ አሸናፊ ሆናለች!
ቀነኒሳ በቀለ ሪከርድ አስመዝግቧል!

በቫሌንሺያ ማራቶን 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው አትሌቱ ከ40 አመት በላይ የmasters ሬኮርድ ባለቤት ሆኗል።
የገባበት ሰዓት 2:04:19 ነው።
👍1