ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ፍሮንስ ፉትቦል የአለማችን የምንግዜውም ምርጥ 10 ግብ ጠባቂዎች ሲል ይህን ዝርዝር አውጥቷል!

1️⃣ Lev Yashin
2️⃣ Gordon Banks
3️⃣ Dino Zoff
4️⃣ Gianluigi Buffon
5️⃣ Manuel Neuer
6️⃣ Peter Schmeichel
7️⃣ Sepp Maier
8️⃣ Iker Casillas
9️⃣ Edwin van der Sar
🔟 Peter Shilton
1👍1
አል ኢትሃድ ማርሴሎ ጋያርዶን ለመቅጠር ከስምምነት ደርሷል!
ቡድኑ ባሳለፍነው ሳምንት ከአሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ጋር መለያየቱ ይታወሳል።
ምስሌን የሚያጠለሽ ነገር አልፈልግም!

"ወደ ፓርቲ እና መሸታ ቤቶች መጓዝ አልወድም፣የውዝግብ ቦታዎች ላይም መሳተፍ አልሻም፣እኔነቴን በሚያቆሽሹ እና በሚያጠለሹ ቦታዎች ላይ አልገኝም"::

ወጣቱ ኮከብ ኤንድሪክ
እገታ ላይ የነበሩት አባት ደስታ!

ለሊት በደቡብ አሜሪካ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ብራዚል ላይ የነገሰው ሉዊስ ዲያዝ ጎሎቹን ሲያስቆጥር ለቀናት እገታ ላይ የነበሩት አባቱ እንዲ በደስታ እምባ ታይተዋል።
2ሺ በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩ ሴቶች አማላዩ ስፖርተኛ ማነው የሚለውን መጠይቅ ተከትሎ የተቀመጠ ዝርዝር ነው!

1. 🥊 Tyson Fury
2. 🥊 Anthony Joshua
3. 🏈 Travis Kelce
4. 🚗 Lewis Hamilton
5. ⚽️ Cristiano Ronaldo
6. ⚽️ Erling Braut Haaland
7. ⚽️ Jack Grealish
8. ⛳️ Rory McIlory
9. ⚽️ Lionel Andrés Messi Cuccittini
10. 🥊 Conor McGregor
1👍1
አልፎንሶ ዴቪስ በባየርን ይቆያል!
ጁድ ቤሊንግሃም የ2023 ጎልደን ቦይ አሸናፊ ሆኗል!
👍21
ፈረንሳይ በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ጂብላርተርን 14 ለ 0 አሸንፋለች!
👍1
መለያ ጠይቆ ያጣው አይስላንዳዊ!

ፖርቱጋል ከ አይስላንድ ባደረጉት የአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ላይ ከሮናልዶ መለያ ቅያሪ ያለመው የአየስላንድ ተጫዋች ሳይሳካለት ቀርቷል።

ተጫዋቹ የጨዋታውን ፍፃሜ ተከትሎ ሮናልዶን መለያ ቢጠይቀውም ሮናልዶ የለበሰውን ጃኬት ዚፕ በመክፈት ቀድሞ ለሌላ ተጫዋች እንደሰጠ አሳይቶታል።
የአውሮፓ ዋንጫው 20% አሰልጣኞች ጣሊያናዊ ናቸው!

በዩሮ 2024 የሚስተናገደውን የአውሮፓ ዋንጫ ጣሊያናዊ አሰልጣኞች ያደምቁታል።
ከ24ቱ ተሳታፊ ሃገራት 5 ከዛው ናቸው።

አሰልጣኞቹ፦
ቪቼንዞ ሞንቴላ በቱርክ
ሉቺያኖ ስፓሌቲ በጣሊያን
ዶሚኒኮ ታዴሽኮ በቤልጂየም
ማርኮ ሮሲ በሃንጋሪ እና
ፍራንቼስኮ ካላዞና በስሎቫኪያ ናቸው።
2👍1
የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ተሳታፊ ሃገራት ቋት!
👍1
"1 ቀን ወደ ሳዑዲ ሄጄ አሰለጥናለሁ"

ጆዜ
በቻይና እና ደቡብ ኮሪያ ጨዋታ በስታድየሙ ውስጥ የቤት ስራውን የሰራው ታዳጊ።
😁3
ራፊኝሃ በጥር ወደ አል ሂላል ሊያቀና ይችላል!
ዴሂያ ወደ ሳዑዲ ማቅናት አያስብም ምናልባት ግን መዳረሻው አሜሪካ ሊሆን ይችላል!
ሉክ ሾ መደበኛ ልምምድ ጀምሯል!
ባርሴሎና ጂዮቫኒ ሎሴልሶን የጋቪ ተተኪ ለማድረግ እየሰራ ነው!
ወጣቱ ጋቪ ዘለግ ላለ ጊዜ መጎዳቱ ይታወሳል።
PSG የሱፍ ፎፋናን በጥር የዝውውር መስኮት መውሰድ ይፈልጋል!
ተጫዋቹ ከሞናኮ መልቀቅ ይፈልጋል።
👍1