ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሮናልዶ ከ30ኛ አመቱ በኋላ 400ኛ ጎሉ ላይ ደርሷል!
ሀሪ ኬን በተከታታይ ሳምንት ሀትሪክ ሰርቷል!
የሊግ ጎሉም 15 ደርሷል
የአጉዌሮ ልጅ በኮፓ ሊበርታዶሬስ ፍፃሜ የአያቱን(ማራዶና)ምስል በቲሸርቱ ላይ!
ማርሴሎ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮፓ ሌበርታዶሬስን ካሸነፉ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል!

ከዚህ ቀደም ያሸነፉት፦

Cafu
Dida
Roque Junior
Samuel
Sorín
Danilo
Rafinha
Solari
Caballero
Ramires
David Luiz
Julián Álvarez
Tévez
Ronaldinh
Neymar
ቦካ የወጣቱን ህይወት ቀጥፏል!

በኮፓ ሊበርታዶሬስ ፍፃሜ ቦካ ጁኒየርስ መሸነፉት ተከትሎ የቡድኑ የልብ ደጋፊ የሆነው ማርሴሎ ሞራሌስ ራሱን አጥፍቷል።

የ23 አመቱ የቡድኑ የልብ ደጋፊ በሽንፈቱ ተማሮ ውሳኔውን እንደወሰነ ተነግሯል።
የሟች እናት ከአሁን በኋላ ልጄ የለም ቦካ ልጄን ገሎታል ሲሉ ተናግረዋል።
👍2
ሪያል ማድሪድ ባለፉት 7 ቀን የተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል!

Vinícius Júnior's እስከ 2027.
Rodrygo's contract እስከ 2028. Camavinga's contract እስከ 2029.
የሙት ምድብ!

ምድብ 6 ቀድሞም እንደተገመተው በጥብቅ ፉክክር ቀጥሏል ሁሉም ቡድኖች የማለፍ እድል አላቸው!
ትላንት ምሽት የሚላን ደጋፊ የፓሪሱ ግብ ጠባቂ ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያሰሙ ቆይተዋል!

ለገንዘብ ወደ ፓሪስ ሄዷል በሚል ስሙን ከዶናሩማ ወደ ዶላሩማ ቀይረው ሲጠሩትም አምሽተዋል።
ጨዋታውን ሚላን 2 ለ 1 አሸንፏል።
👍2
ዩናይትድ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል!

ማንቼስተር ዩናይትድ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎቹ(4) በጠቅላላ ፍፁም ቅጣት የተሰጠበት ቡድን ሆኗል።
👍2
ሠላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ሩቢ ስፖርት ላልተወሰነ ጊዜ የቀጥታ የእግር ኳስ ስርጭትን ማስተላለለፉን አቁሟል።
ነገሮች ሲሰምሩልን ወደ አየር የምንመለስ መሆኑን እየገለፅን ሌሎች ስፖርታዊ መረጃዎችን እያደረስን እንቆያቹሃለን።

ስለአብሮ ቆይታችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏!
👍5😁3😱2
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅቱን ቀጥሎ ዛሬ ረፋድ ላይ ከሱዳን አል ሂላል ጋር የልምምድ ጨዋታ ያደረገ ሲሆን በሁለተኛው አጋማሽ አለልኝ አዘነ እና በረከት ደስታ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2-0 አሸንፏል።
CAF እና beIN Sport በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል!
የ17 አመቱ ዋረን ዛየር ኢምሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጠርቷል!
ኳስ እንዲያቆም ቢመከርም እምቢተኝነቱ የቀጠፈው ድዋሜና!

ሰሞንኛ ከሆኑ ትልልቅ የእግር ኳስ መነጋገሪያዎች ቀዳሚው የጋናዊው ራፋኤል ድዋሜና ህልፈት ነው።
በአልባኒያ በጨዋታ መሃል የሞተው የ28 አመቱ ተጫዋች በተደጋጋሚ በልብ ህመም ችግር ሲሰቃይ ቆይቷል።

ተጫዋቹ 2019 የሪያል ዛራጎዛ ንብረት እያለ ነበር ቡድኑ በዚሁ በልብ ህመሙ ምክንያት ኮንትራቱን ያቋረጠው።
በጊዜውም የድዋሜናን የጤና ሁኔታ ሲከታተሉ የቆዩት ዶክተር ጆሴፍ ብሩጋዳ እባክህ በህይወት መቆየት ከፈለክ ከእግር ኳስ ራቅ ሲሉ አስጠንቅቀውት ነበር።

በእግር ኳስ ፍቅር የተለከፈው ተጫዋቹ ግን በ2020 ወደ ዴንማርክ ለመጫወት አምርቷል።
በውሰት የቆየበት ቡድንም በዚሁ የልብ ህመሙ ምክንያት ሃላፊነት ላለመውሰድ በሚል ኮንትራቱን አቋርጧል።

በዚህ ያላቆመው ድዋሜና በ2021 ወደ ኦስትሪያ አቅንቶ ጊዜ ቢያሳልፍም ዳግም ህመሙ ኮንትራቱ እንዲቋረጥበት አስደርጓል።
ከወራት እረፍት በኋላ ነበር በ2023 ወደ አልባኒያ ያቀናው።
በዛም እረፍት የተገባት ልቡ ለስከመጨረሻው መስራቷን አቁማ ድዋሜናም ተሸነፈ።

ወደ ብራይተን ሊያቀና የልቡ ሁኔታ ያልፈቀደለት በሌቫንቴ ታሪክ 2ኛው ውዱ ፈራሚ የህክምና ባለሙያዎቹን ምክር በመተው ለሚወዳት እግር ኳስ ህይወቱን ሰጥቷል።(ባለሙያ መስማት ግን ግድ ነው)