ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የኒሱ ቢላል ብራሂሚ በውሰት ብረስትን ተቀላቅሏል!
የማንቼስተር ዩናይትዱ ማት ሃርግሬቭስ የአምራባትን ዝውውር ለማጠናቀቅ ጣሊያን ሄደዋል!
ግሬይ ወደ ፈረንሳይ!

ሊል የዲማሬ ግሬይን የውሰት ውል ለማጠናቀቅ ከኤቨርተን ጋር ጠንካራ ድርድር ላይ ነው።
ሊቨርፑል ለሳላህ ዝውውር ከሳዑዲ የቀረበውን 100 ሚሊየን ፓንድ ውድቅ አድርጓል!
ክሌመን ሎንግሌ በውሰት የአስቶን ቪላ ተጫዋች ሆኗል!
ቡድኖቹ ተስማምተዋል!
ሶፊያን አምራባትም የዩናይትድ ሆኗል።
ዩናይትድ ለ1 አመት በውሰት ይቆያል።
በቀጣይ ውሉን ቋሚ የማድረግ አንቀፅ አለው።
👍5🫡1
ብራይተን አንሱ ፋቲን በውሰት ማስፈረሙን አረጋግጧል!
የዩሮፓ ሊግ ድልድል!
ላሚን ያማል በስፔን ስብስብ ተካቷል!
ራስሙስ ሆይለንድ በእሁዱ ጨዋታ እንደሚሰለፍ ቴን ሃግ አረጋግጠዋል!
👍1
ኢብራሂማ ሳንጋሬ ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት!
1
ሬጉሊዮን የዩናይትድ ሆኗል!
ጆኣ ፊሊክስ ባርሴሎና ኤል ፕራት ኤርፖርት ደርሷል!
ያፌት ታንጋንጋ በውሰት ኦግዝቡርግ ገብቷል!
1
በርንማውዝ ሉዊስ ሲንሲትራን ለማስፈረም በቃል ደረጃ ከሊድስ ጋር ተስማምቷል!
ሮብ ሆልዲንግ በ4 ሚሊየን ፓወንድ ወደ ክሪስታል ፓላስ ሊያቀና ነው!
ማንቼስተር ዩናይትድ ጆን ኢቫንስን ለ1 አመት አስፈርሞታል!
1
ሉካ ዮቪች በውሰት ሚላንን ተቀላቅሏል!
ዶቪክ ኦሪጊ በውሰት ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት እንደሚያቀና ተረጋግጧል!