ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ከዚህ ቀደም በዝውውር መዝጊያ ቀን የተደረጉ ዝውውሮች!
የኦፕታ የዘንድሮ የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ግምት በፐርሰንት!
😁2
ኮል ፓልመር በ42.5 ሚሊየን ፓወንድ የቼልሲ ተጫዋች ሆኗል!
ዩናይትድ ድጋሚ አምራባትን ስለማስፈረም እየሰራ ነው!
አሁንም የተጫዋቹ ፍላጎት ኦልድ ትራፎርድ ነው።
ፓፑ ጎሜዝ ከዛሬ ጀምሮ ከውል ነፃ ነው!
ወደ ሳዑዲ ወይ ካታር የሚያቀና ይሆናል።
ኑኖ ታቫሬዥ በውሰት የኖቲንግሃም ፎረስት ተጫዋች ሆኗል!
የሳዑዲ የዝውውር መስኮት ከአውሮፓውያኑ አርፍዶ መዘጋቱ ለበርካቶች ስጋት ሆኗል!
ቼልሲ በቶድ ቦህሊ ከተያዘ በኋላ ለዝውውር ያወጣው ወጪ 1 ቢሊየን ፓወንድ ተሻግሯል!
ማቲያስ ኑኔዥ በ5 አመት ውል ማን ሲቲን ተቀላቅሏል!
ሲቲ 53 ሚሊየን ፓወንድ ያወጣበት ሲሆን መሸጥ ሲያስብ ዎልቭስ የ10% ተጠቃሚ ይሆናል።
ኩቲኒሆ ወደ ካታር!

ፊሊፔ ኩቲኒሆ እስከ ሰኔ 2026 የአል ዱሃይል ተጫዋች ሆኗል።
ሬን ዳቪሰን ሳንቼዝን ከቶትንሃም ለመውሰድ 12 ሚሊየን ዩሮ አቅርቧል!
ቤሌጋርድ ወደ እንግሊዝ!

ዎልቭስ የስትራስቡውን አማካይ ጆ ሪስነ ቤሌጋርድን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል!
አማካዩ የኑኔዥ ተተኪ ሆኖ ነው ወደ ቀበሮዎቹ የሚያቀናው።
ሞሃመድ ባዩ በውሰት ከሊል ወደ ለ ሃቭረ አቅንቷል!
ቤኒፊካ ሁዋን ቤርኛትን በውሰት ለመውሰድ ከፓሪስ ጋር ተስማምቷል!
ኢዮቢ ወደ ፉልሃም!

ኤቨርተን እና ፉልሃም በአሌክስ ኢዮቢ ዝውውር ተስማምተዋል።
ፉልሃም 22 ሚሊየን ፓወንድ + እንደሚከፍል ይጠበቃል።
የጤና ምርመራው ዛሬ ይደረጋል።
የኒሱ ቢላል ብራሂሚ በውሰት ብረስትን ተቀላቅሏል!