የንግድ ባንክ ሴቶች ተሸንፈዋል!
በምስራቅ አፍሪካ የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በታንዛኒያው ጄኬቲ ኩዊንስ በመሸነፍ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።
ጨዋታው 0-0 በመጠናቀቁ በመለያ ምት 5-4 ተጠናቋል።
የምስራቅ አፍሪካ ቻምፒዮን የሆነው ጄቲኬ ኩዊንስ በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው ዋናው የቻምፒየንስ ሊግ ውድድርም መሳተፉን አረጋግጧል።