ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ፌድሪኮ ኬይዛም ሆነ ዱሻን ቭላሆቪች በዚህ ክረምት ከዩቬንቱስ ጋር አይለያዩም!
ሃላንድ ላይ የዘለለው የቀድሞ ቡጢኛ!

ሃላንድ ቢጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ሼፍልድ ላይ ጎል ሲያስቆጥር ከኋላው ዘሎ ወጥቶ ደስታውን የገለፀው ግለሰብ ቦክሰኛው ቴሪ ፍላናገን ነው።
ፍላናገን በማንቼስተር የተወለደ ቡጢኛ እና የቀድሞው የአለም ሻምፒዮን ነበር።
አዲስ አበባ ገብተዋል!

በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል።
👍1
ጳጉሜ 3 ወደ ግብፅ አምርቶ ጨዋታ የሚያደርገው ቡድን!
ሱዋሬዝ እና ተንኮሉ!

በብራዚል ሴሪ ኤ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ግሬሚዮ ከክሩዜሮ ባደረጉት ጨዋታ የተፈጠረ አጋጣሚ ነው።

የመጀመሪያው 45 ተጠናቆ ዳኛው በሰጡት ጭማሪ ላይ ሱዋሬዝ በትንሽ ንክኪ ይወድቃል ከዛም ጫማውን በራሱ እጅ ያወልቅና ዳኛውን ጥፋት ይጠይቃል(አጠገቡ ያለው የክሩዜሮ ተጫዋችም ተነስ አታጭበርብር ይለዋል የወለቀውን ጫማም ይወረውረዋል)በሱዋሬዝ ተውኔት የታለሉት የእለቱ አርቢትር ግን ለማርሎን የቢጫ ካርድ ማስጠንቀቂያ ይሰጡታል።
ጨዋታው በግሬሚዮ 3 ለ 0 አሸናፊነት ተቋጭቷል።
1👍1😁1
አንድሬ ኦናና በካሜሮን ስብስብ ውስጥ ተካቷል!
የቤንጃሚን ፓቫ ዝውውርን የሚያበስረው ውል ተጠናቋል!
አርሰናል ውድቅ አድርጓል!

አርሰናል ለስሚዝ ሮው ቼልሲ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።
የኦክቶበር 29ኝ ጨዋታዎች
1
ዩናይትድ ስፒናትዞላን ይፈልጋል!

በሉክ ሾው መጎዳት ምክንያት የግራ ተከላካይ አሰሳ ላይ የሚገኘው ዩናይትድ ጣሊያናዊውን ለማስፈረም እየሰራ ነው።