ሩቢ ስፖርት
የሴቶች ማራቶን ተጀምሯል ኢትዮጵያ በእነዚህ አትሌቶች ተወክላለች፦ ጎይታቶም ገ/ስላሴ ፀሀይ ገመቹ ያለምዘርፍ የኋላው አማኔ በሪሶ
በማራቶኑ 20 ኪ.ሜ ተሩጧል ሁሉም አትሌቶቻችን ከመሪዎቹ ጎራ ናቸው!
ሩቢ ስፖርት
ቬይጋ ወደ ሳዑዲ! ያልተጠበቀው ዝውውር እውን ሊሆን ተቃርቧል። ወጣቱ ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋይ ሊሆን ተቃርቧል። ከናፖሊ ጋር ስሙ ሲያያዝ ቆይቷል።
ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋች ሆኗል!
አል አህሊ ለዝውውሩ 36 ሚሊየን ዩሮ ለሴልታ ቪጎ ከፍሏል።
የጤና ምርመራውም ተጠናቋል።
አል አህሊ ለዝውውሩ 36 ሚሊየን ዩሮ ለሴልታ ቪጎ ከፍሏል።
የጤና ምርመራውም ተጠናቋል።
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ከ8 ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ነን!
በርንማውዝ ከ ቶትንሃም የሚያደርጉትን ጨዋታ ወደ እናንተ እናደርሳለን።
ቶትንሃም ከትልቅ ድል ማግስት በርንማውዝ በተቃራኒው ከሽንፈት በኋላ የሚካሄድ ፍልሚያ ነው።ውጤቱ ወዴት ይሆን?
ሌሎች የሊጉ ጨዋታዎችንም እናነሳለን!
ጁድ ቤሊንግሃም የሚያቆመው ጠፍቷል ሮናልዶም 63ኛ ሶስታውን ሰርቷል።
የአትሌቲክሱ ድልም ከጉዳዮቻችን መካከል ነው!
አብሮነታችሁ ከእኛ ጋር ይሁን።
ሩቢ ስፖርት በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 በቀጥታ

👍4