ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ !

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በ5000ሜ ይወክል የነበረው ጥላሁን ሀይሌ ዛሬ  ከሰዓት ወደ ኢትዮጵያ መመለሱ ታውቋል።

አትሌቱ ለወራት ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ጋር ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቶ ወደ ሃንጋሪ ቢያመራም  ከቡድኑ መቀነሱ ይታወሳል።

በዚህም ምክንያት አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ከአሰልጣኙ ጋር ከተማከረ በኃላ ዛሬ ከሰዓት ወደ #ኢትዮጵያ ማቅናቱ ታውቋል።

አትሌቱ ከዝርዝሩ ወጪ መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ በውሳኔው ማዘኑን እና ቅሬታውን በማህበራዊ ሚዲያ ካሰማ በኃላ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል።

ይሄም አትሌቱ ዜግነቱን #ይቀይራል የሚል ቢሆንም አትሌቱ ዜግነቱ መቀየር ሀሳቡም #እንደሌለው እና በቀጣይ ጠንክሮ በመስራት ኢትዮጵያን ወክሎ አቅሙን ማሳየት እንደሚፈልግ ለናሽናል ስፖርት ገልጿል።

ቲክቫህ ስፖርት
ዛሬ በፌዴሬሽን የፀደቁ አዲስ ውሎች!
ዛሬ የፀደቁ የታደሱ ውሎች!
በ800ሜትር ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ ምሽት 3፡25

- ሀብታም አለሙ
- ወርቅነሽ መለሰ
ጆአኪን ኮሪአ ዛሬ ወደ ፈረንሳይ ይጓዛል!
ፊርማውንም ለማርሴይ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
ሃዛር ወደ ፓላስ!

ክሪስታል ፓላስ ኤደን ሃዛርን ወደ ለንደን ለመመለስ እንቅስቃሴ ጀምሯል።
የቡድኑ የበላዮችም ፍላጎታቸውን አልሸሸጉም
ቴርኒ ወደ ስፔን!

ኬረን ቴርኒ በውሰት የሪያል ሶሴዳድ ተጫዋች እንዲሆን ከስምምነት ተደርሷል።
በቀጤይ የጤና ምርመራው ይጠበቃል።
ሉካኩ ወደ ዩቬ!

ቼልሲ ተጫዋቹን በውሰት ላለመስጠት ዝውውሩን ሲያጓትተው ቢቆይም አሁን ግን የውሰት ውሉን ለመፍቀድ ተዘጋጅቶ ከዩቬ ጋር ከስምምነት የደረሱ ይመስላል።
ሮማም ሉካኩን በውሰት መውሰድ ይፈልጋል!
1
ባርሴሎና ከቪያሪያል ላለበት ጨዋታ የ3 ሰዓት መንገድ በባስ ተጉዟል!
ጃኦ ፊሊክስ ወደ አል ሂላል በውሰት ሊያቀና ነው!
የ2022/23 የአውሮፓ ምርጥ 3 እጩዎች!
የሞሃመድ ኩዱስ ዝውውር ከስምምነት ተደርሶበታል!
ዌስትሃም 45 ሚሊየን ዩሮ ለአያክስ ይከፍላል።
ኦታቪዮ እና ላፖርት ዛሬ ለአል ናስር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ!
ማን ሲቲ ማቲያስ ኑኔዝን ለማስፈረም ተስማምቷል!
ቡድኑ ለዝውውሩ 60 ሚሊየን ፓወንድ ያወጣል።
ቴር ስተገን እስከ 2028 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል!
ሮሜሉ ሉካኩ ወደ ባርሴሎና ለሽያጭ ቢቀርብም ባርሳ ውድቅ አድርጎታል!