" ጥላሁን ላይ የደረሰው እኔም ላይ ደርሷል "
በ 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5000ሜ ማጣርያ በማለፍ ፍፃሜውን የተቀላቀለው አትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት በጥላሁን ሀይሌ መቀነስ ላይ ሀሳቡን ሰጥቷል።
በመጀመሪያው ምድብ ማጣርያውን ያከናወነው ሀጎስ "ጥላሁን ላይ የደረሰው ነገር እኔ ላይ ከሁለት አመት በፊት ኦሎምፒክ ላይ ደርሶብኛል አውቀዋለሁ" ብሏል።
አያይዞም " ስፖርት ሁሌም በፈተና የተመላ ነው " ሲል " ነገር ግን የተመረጥነው በሰዐታችን ነው።" ሲል ከማጣርያው መጠናቀቅ በኋላ ከልዩ ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ ገልጿል።
ጋዜጠኛ ሀይለእግዚአብሔር አድሀኖም

አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ !
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በ5000ሜ ይወክል የነበረው ጥላሁን ሀይሌ ዛሬ ከሰዓት ወደ ኢትዮጵያ መመለሱ ታውቋል።
አትሌቱ ለወራት ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ጋር ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቶ ወደ ሃንጋሪ ቢያመራም ከቡድኑ መቀነሱ ይታወሳል።
በዚህም ምክንያት አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ከአሰልጣኙ ጋር ከተማከረ በኃላ ዛሬ ከሰዓት ወደ #ኢትዮጵያ ማቅናቱ ታውቋል።
አትሌቱ ከዝርዝሩ ወጪ መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ በውሳኔው ማዘኑን እና ቅሬታውን በማህበራዊ ሚዲያ ካሰማ በኃላ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል።
ይሄም አትሌቱ ዜግነቱን #ይቀይራል የሚል ቢሆንም አትሌቱ ዜግነቱ መቀየር ሀሳቡም #እንደሌለው እና በቀጣይ ጠንክሮ በመስራት ኢትዮጵያን ወክሎ አቅሙን ማሳየት እንደሚፈልግ ለናሽናል ስፖርት ገልጿል።
ቲክቫህ ስፖርት

ሩቢ ስፖርት
ባርን ግብ ጠባቂ ሊያስፈርም ነው! ባየር ሚኒክ ዳኒዬል ፔርዝን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። ማካቢ ቴላቪቭ ከግብ ጠባቂው ዝውውር 5 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።
ዳንኤል ፔርዝ ዛሬ የባየርን ተጫዋች ይሆናል!
የ5 አመት ኮንትራትም እንሚሰጠው ተነግሯል።
የ5 አመት ኮንትራትም እንሚሰጠው ተነግሯል።