ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
4ቱ የሳዑዲ ክለቦች በክረምቱ ለዝውውር ያወጡት ገንዘብ 700 ሚሊየን ዩሮ ተሻግሯል!
ደ ፓውል መቆየት ነው የሚያስበው!

አትሌቲ ተጫዋቹን ለሳዑዲ ቡድኖች ለመሸጥ ቢስማማም ሮድሪጎ ደ ፓውል ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል!
ቤሊንግሃም ገስጿል!

ሪያል ማድሪድ ከ አልሜሪያ ባደረጉት ጨዋታ ቪኒ ጁኒየር ዳኛውን በመቅረብ ለአልሜሪያ ተጫዋች የቢጫ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጡ ሲጠይቅ ቤሊንግሃም ተጠግቶት ትኩረትህ ጨዋታው ላይ ይሁን ዳኛው እና እነእርሱን ተዋቸው ብሎታል።
👍1
ካርኒ ቹኩሜካ ለ 6 ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል!
ግሪንዉድ ወደ ሳዑዲ!

የስቴቨን ዤራርዱ አል ኢቲፋቅ የግሪንዉድን ዝውውር ይፈልጋል።
ቡድኑ ለተጫዋቹ አሠታዊ 10 ሚሊየን ፓወንድ ደሞዝ አዘጋጅቶለታል።
ካርሎስ ቴቬዝ አዲሱ የኢንዲፔንዴንቴ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል!
እስከ ሰኔ 2026 ውል አስሯል!
ማርሴሎ ቤልስ በኢንተርናሽናል እረፍት ጨዋታዎች ላይ ቡድናቸው ኡራጋይ ውስጥ ካቫኒ እና ሱዋሬዝን አላካተቱም!
ሩቢ ስፖርት
ዛሬ ሊጠናቀቅ ይችላል! ቤንጃሚን ፓቫ የሚያደርገው ዝውውር ዛሬ የመጨረሻው ይመስላል። ባየርን እና ኢንተር በሁሉም ረገድ ተስማምተዋል።
ቤንጃሚን ፓቫ ዛሬ ወይ ነገ ወደ ሚላን አምርቶ የጤና ምርመራውን ያደርጋል!
የ5 አመት ኮንትራተት በኢንተር ሲፈርም አመታዊ 4 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።
ሳንቼዝ ሊመለስ ነው!

ኢንተር ሚላን የቀድሞ ተጫዋቹን ዳግም ለማስፈረም ተቃርቧል።
ተጫዋቹ ለ1 አመት በሚኖረው ቆይታ 3 ሚሊየን ዩሮ ሊያገኝ ተስማምተዋል።
ራሞስ ወደ ቱርክ አያቀናም!

ቤሺክታሽ ተጫዋቹን ማስፈረም እንደሚፈልግ ሲነገር ቢቆይም ክፍያውን እንደማይችለው ተነግሯል።
ጋብሬል ማግሃሌሽ በአርሰናል ይቆያል!

ከሰሞኑ በሳዑዲ፣በማድሪድ እና በፓሪስ ሲፈለግ የነበረው ተከላካዩ በኢምሬትስ እንደሚቆይ አሰልጣኙ ማረጋገጫ ሰጥተውበታል።
አዲዳስ ለአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ያዘጋጀው ኳስ!
የሶፊያን አምራባት ማረፊያ አለየም!

አማካዩ በስፔን እና በእንግሊዝ ይፈለጋል።
ማንቼስተር ዩናይትድ በተደጋጋሚ ተጫዋቹን ማስፈረም እንደሚፈልግ ሲነገር ቢቆይም ሊቨርፑል እና አትሌቲ ስማቸው ከተጫዋቹ ጋር የሚያያዝ ቡድኖች ናቸው።
ከፊዮሬንቲና መልቀቁ አይቀርም
ጎዳና ላይ ያለ ልብስ የሚኖሩ ህፃናትን መርዳት ነው አላማዬ!

ታዳጊው የባርሴሎና ተጫዋች አሌሳንድሮ ሜጂያ ወደፊት አለማችን ላይ ካሉ ኮከቦች አንዱ መሆን ህልሜ ነው ባርሴሎናንም ማገዝ እፈልጋለሁ ብሏል።

ታዳጊው በጨቅላ ጭንቅላቱ እና አንደበቱ ከምንም በላይ በእግር ኳስ ስኬቱ በመንገድ ላይ ያሉ የተራቡ የተቸገሩ እና መልበስ የከበዳቸውን ህፃናት ሊደርስላቸው ሊያግዛቸው እንደሚያስብ ተናግሯል።
እንደ ኦፕታ የሊጉ ዋንጫን 90% ማን ሲቲ የማሸነፍ እድል አለው!
ሉዊስ ሆል የኒውካስትል ሆኗል!

ኒውካስትል ተጫዋቹን በውሰት ማስፈረሙን አረጋግጧል።
በቀጣይ አመት በቋሚነት የሚወስድበት አንቀፅም ተካቷል።
ፓሪስ 250 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋል!

PSG በዚህ ክረምት ማድሪድ ኤምባፔን መውሰድ ከፈለገ ሩብ ቢሊየን ዩሮ እንደሚጠብቅ ተነግሯል።
ጇዋ ካንሴዮ ወደ ባርሳ የሚያደርገው ዝውውር በቅርቡ ይጠናቀቃል!