ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ከጥር 2022 ጀምሮ አርሰናል ጨዋታውን ከመራ አልተሸነፈም!
ሶስቱ የመክፈቻ 2 ጨዋታ ባለድሎች!

ሲቲ
አርሰናል
ብራይተን
3
ዛሬ ሊጠናቀቅ ይችላል!

ቤንጃሚን ፓቫ የሚያደርገው ዝውውር ዛሬ የመጨረሻው ይመስላል።
ባየርን እና ኢንተር በሁሉም ረገድ ተስማምተዋል።
ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚወከሉበት ውድድር!

1, ምሽት 04፡31 ሰዓት ሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ።
ብርቄ ኃየሎም
ድርቤ ወልተጂ

2, ምሽት 04፡42 ወንድ 3000 ሜትር መሠ. ፍፃሜ።
ለሜቻ ግርማ
ጌትነት ዋለ

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን!
1
ዶርትሙንድ ተጫዋቾቹ አብረው ቢዘልቁለት ኖሮ!
ብዙ ዋንጫ አሸናፊዎቹ!

ሊዮ ሜሲ 44
ዳኒ አልቬስ 43
ኢኒዬሽታ 37
ፒኬ 37
ማክስዌል 37
4ቱ የሳዑዲ ክለቦች በክረምቱ ለዝውውር ያወጡት ገንዘብ 700 ሚሊየን ዩሮ ተሻግሯል!
ደ ፓውል መቆየት ነው የሚያስበው!

አትሌቲ ተጫዋቹን ለሳዑዲ ቡድኖች ለመሸጥ ቢስማማም ሮድሪጎ ደ ፓውል ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል!
ቤሊንግሃም ገስጿል!

ሪያል ማድሪድ ከ አልሜሪያ ባደረጉት ጨዋታ ቪኒ ጁኒየር ዳኛውን በመቅረብ ለአልሜሪያ ተጫዋች የቢጫ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጡ ሲጠይቅ ቤሊንግሃም ተጠግቶት ትኩረትህ ጨዋታው ላይ ይሁን ዳኛው እና እነእርሱን ተዋቸው ብሎታል።
👍1
ካርኒ ቹኩሜካ ለ 6 ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል!
ግሪንዉድ ወደ ሳዑዲ!

የስቴቨን ዤራርዱ አል ኢቲፋቅ የግሪንዉድን ዝውውር ይፈልጋል።
ቡድኑ ለተጫዋቹ አሠታዊ 10 ሚሊየን ፓወንድ ደሞዝ አዘጋጅቶለታል።
ካርሎስ ቴቬዝ አዲሱ የኢንዲፔንዴንቴ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል!
እስከ ሰኔ 2026 ውል አስሯል!
ማርሴሎ ቤልስ በኢንተርናሽናል እረፍት ጨዋታዎች ላይ ቡድናቸው ኡራጋይ ውስጥ ካቫኒ እና ሱዋሬዝን አላካተቱም!
ሩቢ ስፖርት
ዛሬ ሊጠናቀቅ ይችላል! ቤንጃሚን ፓቫ የሚያደርገው ዝውውር ዛሬ የመጨረሻው ይመስላል። ባየርን እና ኢንተር በሁሉም ረገድ ተስማምተዋል።
ቤንጃሚን ፓቫ ዛሬ ወይ ነገ ወደ ሚላን አምርቶ የጤና ምርመራውን ያደርጋል!
የ5 አመት ኮንትራተት በኢንተር ሲፈርም አመታዊ 4 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።
ሳንቼዝ ሊመለስ ነው!

ኢንተር ሚላን የቀድሞ ተጫዋቹን ዳግም ለማስፈረም ተቃርቧል።
ተጫዋቹ ለ1 አመት በሚኖረው ቆይታ 3 ሚሊየን ዩሮ ሊያገኝ ተስማምተዋል።
ራሞስ ወደ ቱርክ አያቀናም!

ቤሺክታሽ ተጫዋቹን ማስፈረም እንደሚፈልግ ሲነገር ቢቆይም ክፍያውን እንደማይችለው ተነግሯል።
ጋብሬል ማግሃሌሽ በአርሰናል ይቆያል!

ከሰሞኑ በሳዑዲ፣በማድሪድ እና በፓሪስ ሲፈለግ የነበረው ተከላካዩ በኢምሬትስ እንደሚቆይ አሰልጣኙ ማረጋገጫ ሰጥተውበታል።
አዲዳስ ለአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ያዘጋጀው ኳስ!