ሩቢ ስፖርት
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን! በ2ተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሴልኸረስት ፓርክ ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርስላቹሃለን። አርሰናል የቲምበር ጉዳት ምን ያክል ይቸግረው ይሆን?ከሲቲ ጋር በዳግም ፉክክር ይጓዛል? ፓላስ ኦሊሴን አቆይቷል የዘሃ መውጣት ምን ያሳጣዋል? በተጨማሪም የዩናይትድ እና ቼልሲን ሽንፈት እናነሳለን! የሴሪኤ እና ቡንደስሊጋ ጅምር ከምንዳስሳቸው…
ክሪስታል ፓላስ 0 አርሰናል 1
ስለ አብሮ ቆይታችሁ እናመሰግናለን!
ስለ አብሮ ቆይታችሁ እናመሰግናለን!
❤4👍1
ሩቢ ስፖርት
ዛሬ ሊጠናቀቅ ይችላል! ቤንጃሚን ፓቫ የሚያደርገው ዝውውር ዛሬ የመጨረሻው ይመስላል። ባየርን እና ኢንተር በሁሉም ረገድ ተስማምተዋል።
ቤንጃሚን ፓቫ ዛሬ ወይ ነገ ወደ ሚላን አምርቶ የጤና ምርመራውን ያደርጋል!
የ5 አመት ኮንትራተት በኢንተር ሲፈርም አመታዊ 4 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።
የ5 አመት ኮንትራተት በኢንተር ሲፈርም አመታዊ 4 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።