ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሮናልዶ የዛሬ 20 አመት ለፖርቱጋል የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ!
ብዙ የተጫወተውም ከፍተኛ ያስቆጠረውም እርሱ ነው።
በ1500 ሜትር ብርቄ ሃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ ለፍፃሜ አልፈዋል።
ታይለር አዳምስ በበርንማውዝ መለያ!
በ10 ሺ ወንዶች ሠለሞን ባረጋ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል!
👍1
ተጠባቂው ጆሹዋ ቺፕቴጌ ወርቁን ወስዷል።
ጀምስ ዋርድ ፕራውስ በመጀመሪያ ጨዋታው 2 ጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ወጥቷል!
👍1
የኦልጋ ካርሞና አባት አርፈዋል!
ልጃቸው ከስፔን ጋር የአለም ዋንጫን ካሸነፈች በኋላ ነው ህልፈታቸው የተሰማው።
😢3
ደስት ወደ ኔዘርላንድስ!

ሰርጊኒዮ ደስት በውሰት ወደ PSV ለማቅናት ተስማምቷል።
ቡድኑ የደሞዙን 50 በመቶ ይከፍለዋል።
ሩቢ ስፖርት
በ2018 ከ17 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ አሸናፊ በ2022 ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ ባለድል በ2023 በዋናው ቡድን የአለም ዋንጫ አሸናፊ + የውድድሩ ኮከብ ወጣት ተጫዋች ሳማንታ ፓሪዬሎ!
የቀድሞዋ ሯጭ የአሁኗ ኮከብ!

ሳማንታ ፓሪዬሎ ቀድማ ስፔንን በትችኛው የእድሜ እርከን በአትሌቲክሱ ወክላ ታውቃለች።
ከዛ በእግር ኳሱ ደግሞ ያሽበረቀችዋ ኮከብ ነች።

ድሎቿ፦
በ2018 ከ17 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ አሸናፊ
በ2022 ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ ባለድል
በ2023 በዋናው ቡድን የአለም ዋንጫ አሸናፊ + የውድድሩ ኮከብ ወጣት ተጫዋች
መለያ ነው!

ኢንዶኔዢያ ውስጥ ነው!
ቡድኑ ቦላ ሳቱካን ኪታ ፓሌምባንግ ይባላል።
ይሄ አማተር ቡድን ለአዲሱ የውድድር ዘመን ነጭ ሸሚዝ ላይ የቀይ ከረባት ምስልን ፊትለፊት በማድረግ ለመጫወት ወስኗል።
መለያው በሃገሪቱ ት/ቤቶች ላይ የተለመደ የዩኒፎርም አልባስን ምስል ይዟል።
🤣1
በእንቁዎቹ የተሸፈነው ወርቅ!

865 ጨዋታ አድርጎ
621 ጎል አስቆጥሯል
173 ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል
794 ጎል ላይ ቀጥታ ተሳትፎ አድርጓል።
በክለብ ደረጃ ሁሉንም ዋንጫ አሳክቷል ዛሬ 35ኛ አመቱን እያከበረ ነው!
ሮበርት ሌቫንዶቭስኪ