ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ባለክብሮቹ ሜዳሊያቸውን ወስደዋል!
ሁለተኛ ቀን በቡዳፔስት!

- 1500 ሜትር ሴቶች ግ/ፍፃሜ ምሽት 12፡05

🔸ሂሩት መሸሻ
🔸ብርቄ ኃየሎም
🔸ድርቤ ወልተጂ
- 10,000 ሜትር ወንድ ፍፃሜ ምሽት 01፡25

🔸በሪሁ አረጋዊ
🔸ሰለሞን ባረጋ
🔸ይስማው ድሉ

ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን!
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን
አይታና ቦንማንቲ የ2023 የባለንዲኦር አሸናፊ?

ኮከቧ ዛሬ ከብሔራዊ ቡድኗ ጋር የመጀመሪያውን የአለም ዋንጫ ያሸነፈች ሲሆን የውድድሩም ኮከብ ተጫዋች ሆናለች።
በተጨማሪም ከባርሴሎና ጋር የቻምፒዮንስ ሊግ እና የላሊጋ አሸናፊ ናት።
ካይሴዶ ከተቀያሪ ሲጀምር
ዋርድ ፕራውስ ቋሚ ነው
ዌስትሃም ከ ቼልሲ
ሮናልዶ የዛሬ 20 አመት ለፖርቱጋል የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ!
ብዙ የተጫወተውም ከፍተኛ ያስቆጠረውም እርሱ ነው።
በ1500 ሜትር ብርቄ ሃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ ለፍፃሜ አልፈዋል።
ታይለር አዳምስ በበርንማውዝ መለያ!
በ10 ሺ ወንዶች ሠለሞን ባረጋ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል!
👍1
ተጠባቂው ጆሹዋ ቺፕቴጌ ወርቁን ወስዷል።
ጀምስ ዋርድ ፕራውስ በመጀመሪያ ጨዋታው 2 ጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ወጥቷል!
👍1
የኦልጋ ካርሞና አባት አርፈዋል!
ልጃቸው ከስፔን ጋር የአለም ዋንጫን ካሸነፈች በኋላ ነው ህልፈታቸው የተሰማው።
😢3
ደስት ወደ ኔዘርላንድስ!

ሰርጊኒዮ ደስት በውሰት ወደ PSV ለማቅናት ተስማምቷል።
ቡድኑ የደሞዙን 50 በመቶ ይከፍለዋል።