ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ማንቼስተር ዩናይትድ በማርኮ ቬራቲ ዝውውር እጁን አስገብቷል!

አማካዩን ለማስፈረም የሳዑዲው አል ሂላል ቢቀርብም ዩናይትድ አዲሱ ፈላጊ ሆኖ ብቅ ብሏል።የጀርመኑ ባየርንም ፍላጎት አለው።
ወንድማማቾቹ በተመሳሳይ ቀን 2 2 ጎል አስቆጥረዋል።
የቲምበር ቀለበት AFC ትላለች!
የተጫዋቹን ከቡድኑ ጋር በብዙ መዛመድ ይጠቁማል።
ስፔን ሻምፒዮን ሆናለች!

የስፔን ብሔራዊ ቡድን የሴቶች የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።ቡድኑ እንግሊዝን 1 ለ 0 ሲረታ ኦልጋ ካርሞና ብቸኛውን ጎል አስቆጥራለች።

ስፔን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ስታሳካ።የእንግሊዟ አሰልጣኝ ሳሪና ቬክማን ለ2ኛ ተከታታይ ጊዜ በመድረኩ በፍፃሜው ተረተዋል።
1
የስፔን ቡድን ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን በመቀጠል በወንዶቹም በሴቶቹም የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል!
ተጨማሪ ምስሎች!
ዩናይትድ በቴን ሃግ ስር በ2022/23 ከወገብ በላይ ከጨሩስት ቡድኖች ጋር ያደረጋቸው ከሜዳ ውጪ ጨዋታዎች በሽንፈት ተደምድመዋል!

◉ 4-0 v Brentford
◉ 6-3 v Man City
◉ 3-1 v Aston Villa
◉ 3-2 v Arsenal
◉ 7-0 v Liverpool
◉ 2-0 v Newcastle
◎ 2-2 v Spurs
◉ 1-0 v Brighton
◉ 2-0 v Spurs

30-8 ደግሞ ጠቅላላ ውጤቱ ነው!
ማሪያ ኤርፓስ የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ!
የውድድሩ ኮከብ ወጣት ተጫዋች ሳማንታ ፓሪዬሎ!
የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች አይታና ቦንማንቲ!
1👍1
የውድድሩ ልዩነት ፈጣሪዎች!
1
የውድድሩ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ሂናታ ሚያዛዋ በ5 ጎል!
ቪኒ ጁኒየር ጎሉን ካስቆጠረ በኋላ በቤሊንግሃም ደስታ አገላለፅ!
ያገባው ኳስን የሰጠውም ራሱ ነው።
5ኛዋ ሃገር ሆናለች!

ስፔን ትልቁን ዋንጫ ያሳካች 5ኛዋ ሃገር ሆናለች!

ከዚህ ቀደም፦
አሜሪካ 4
ጀርመን 2
ጃፓን እና ኖርዌይ 1 1 ጊዜ ባለድል ነበሩ።