ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ማያሚ ተጋብዟል!

የሊዮ ሜሲው ኢንተር ማያሚ ለቀጣይ አመት የኮፓ ሊበርታዶሬስ ግብዣ ተደርጎለታል።
ከኮንሜቦል በአርጀንቲን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የበላዮች ተልዕኮ የመጣ ጥያቄ ነው።

ውድድሩ የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች የሚሳተፉበት ነው።
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤሪክ ባዩ በነፃ ለመለያየት ወስነዋል።
ኤን ኔስሪ ጎሉን ሲያስቆጥር!
ሜሲን በፍፃሜው ጨዋታ ለማየት ርካሹ የመግቢያ ትኬት ዋጋ 648 ዶላር ሆኗል።
ጇዋ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ጋር ውሉን ማቋረጥ ይፈልጋል!
ፓልመር 2ተኛው ተጫዋች ሆኗል!

ወጣቱ የሲቲ ተጫዋች በተመሳሳይ አመት በኮሚኒቲ ሺልድ እና በአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጎል በማስቆጠር 2ተኛው እንግሊዛዊ ሆኗል።

ከዚህ ቀደም ማይክል ኦውን ነበር በ2001 ይሄን ያደረገው።
ማን ሲቲ የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል!
ፔፕ ጓርዲዮላ ከካርሎ አንቾሎቲ እኩል 4 ሱፐር ካፕ አሸንፏል!
ሲቲ በጓርዲዮላ ስር 16ኛ ዋንጫውን አሸንፏል!

5 ፕሪምየር ሊግ
4 ካራቦኣ
3 ኮሚኒቲ ሺልድ
2 ኤፍ ኤ ካፕ
1 ቻምፒዮንስ ሊግ እና
1 ሱፐር ካፕ
አምራባት ወደ አንፊልድ!

ሊቨርፑል ሶፊያን አምራባትን ለማስፈረም ከዩናይትድ ጋር መጫረት ጀምሯል።
የዋታሮ ኢንዶ እና የፋቢኒሆ ንፅፅር!
ሴቪያ ከ7 የሱፐር ካፕ ጨዋታ በ6ቱ ተረተዋል!
CONCACAF እና CONMEBOL ተስማምተዋል!

ሁለቱ አካላት የጋራ ውድድር እንዲኖራቸው ነው ከስምምነት የደረሱት።
የውድድሩ ስያሜ ኢንተር አሜሪካ ሲሰኝ 4 ቡድኖችን ያሳትፋል።

ቡድኖቹ፦
1,የኮንካፋ ካፕ አሸናፊ
2, የሊግስ ካፕ ባለድል
3, የኮፓ ሊበርታዶሬስ አሸናፊ እና
4, የኮፓ አሜሪካ አሸናፊ ናቸው።
አልሂላል ኤደርሰን ሞራዬስን ፈልጓል!
ዩሊያን አልቫሬዝ ገና በ23 አመቱ!