ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አል ናስር የአረብ ካፕ ዋንጫ አሸንፏል!

በአረብ ካፕ ዋንጫ ከአል ሂላል የተጫወተው አልናስር 2 ለ 1 አሸንፎ ዋንጫውን ወስዷል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 2ቱም ጎሎች ሲያስቆጥር በአል ናስር በኩል 2 ተጫዋች በቀይ ካርድ ወጥቷል።
1
ሃሪ ኬን ከተቀያሪ ወንበር ይነሳል!
ላይብዚሽ አሸንፏል!

የጀርመን ሱፐር ካፕ ዋንጫ በላይብዚሽ አሸናፊነት ተጠናቋል።
የማርኮ ሮሰ ቡድን ጨዋታውን 3 ለ 0 ረቷል።
ሮቤርቶ ማንቹኒ እና የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ተለያይተዋል።
ኤደር ሚሊታኦ የግራ ጉልበቱ ላይ ጉዳቱ ከባድ እንደሆነ ተገልጿል!
ከቀዶ ጥገናው በኋላ ምን ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ይታወቃል።
ሰርጂዮ ራሞስ ዳግም ወደ ማድሪድ ሊመጣ ይችላል!
የተከላካዩ ኤደር ሚሊታኦ መጎዳት ራሞስን ወደ ቀደመ ቤቱ ሊመልሰው ይመስላል።
የእንግሊዝ ውዱ ተጫዋች!

ቼልሲ ሞይስ ካይሴዶን ለማስፈረም ተስማምቷል።115 ሚሊየን ፓወንድ ሲከፈልበት አሰስከ 2031 ይቆያል።
ዛኒዮሎ ወደ ቪላ!
ኒኮሎ ዛኒዮሎ ወደ አስቶንቪላ የሚያደርገውን የውሰት ዝውውር በቀጣዮቹ ቀናት ይጨርሳል።
👍1
ጀምስ ዋርድ ፕራውስ የዌስትሃም ተጫዋች ሆኗል!
አሌክስ ኦክስሌድ ቻምበርሌን ቤሺክታሽን ተቀላለቅሏል!
ኔይማር ወደ ሳዑዲ!

ኔይማር ወደ አል ሂላል የሚያደርገው ጉዞ ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል።
በቀጣዮቹ ቀናት የጤና ምርመራውን ይከውናል።
ላቪያ ወደ ሊቨርፑል!

ቀዮቹ አማካዩን በ60 ሚሊየን ፓወንድ ለማስፈረም ተስማምተዋል።
🔥2
ካይሴዶ
ሬናቶ ሳንቼዝ በውሰት ወደ ሮማ ለማምራት ተስማምቷል!
ዛሬ በፌዴሬሽኑ ውላቸው የፀደቀ!
ኔይማር!
ደሚራል ወደ ሳዑዲ!

ተከላካዩ ዛሬ አል አህሊን ይቀላቀላል
ዝውውሩ 18 ሚሊየን ዩሮ ገደማ ይወጣለታል።
ዴቪድ ራያ የአርሰናል ሆኗል!