ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኢንተር ራሱን ከፎሎሪያን ባሉገን ዝውውር አስወጥቷል!
በሊቨርፑል ቤት ሊደገም የተቃረበው ጥምረት!
ሮቬላ ወደ ላትሲዮ ሊያቀና እንደሆነ ክለቡ ዩቬንቱስ አረጋግጧል።
ዛሬ በፌዴሬሽኑ የፀደቁ አዲስ ውሎች!
በፌዴሬሽን የፀደቁ ውል ያደሱ!
ፍራንክ ኬሲ በማህበራዊ ትስስር ሰሌዳው!
ኮቢ ብሪያንት በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም!
😢1
የፕሪምየር ሊጉ የ2023/24 ውድ ዝውውሮች!
ኬን ወደ ባየርን!

ቡድኖቹ ተስማምተዋል።
ባየርን አሁን 100 እና በቀጣይ 20 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
1
ማርሴሎ ተቀጣ!

CONMEBOL ማርሴሎ በኮፓ ሊበርታዶሬስ ጨዋታ ላይ ሉቺያኖ ሳንቼዝ ላይ በሠራው አደገኛ ጥፋት ለ3 ጨዋታ ቀጥቶታል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ አህጉራዊ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ እንደሚያደርጉ ታውቋል!

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ የሜዳ ላይ ጨዋታ ወደ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደተዟዟረ ተረጋግጧል።
ካይሴዶ ለንደን ነው!

የሊቨርፑል ዝውውር ቢጠበቅም የቼልሲ እድል አልተቋጨም።
ሜሲ ከቤካም ልጅ ጋር ወደ ሜዳ ገብቷል!
ሃርፐር ሰቭን ቤካም ትባላለች
ፈርሚኒሆ ሃትሪክ ሰርቷል!
ሃሪ ኬን ለቡድኑ እና ለደጋፊው ስንብቱን አብስሯል።
ለ20 አመታት ከቆየበት ቤት መውጣቱም እርግጥ ሆኗል።
ባየርን ለዝውውሩ 120 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
PSG ኦስማን ደምቤሌን አስፈርሟል!