ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤፍሬም ታምሩን አስፈርሟል!

ሶከር ኢትዮጵያ
አል ናስር ለፍፃሜ አልፏል!

በአረብ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አል ናስር አል ሾርታን 1 ለ 0 አሸንፎ ወደ ፍፃሜው ተሻግሯል።
ሮናልዶ የጎሏ ባለቤት ነው።
😁1
የአፈወርቅ ሃይሉ ማረፊያ አለየም!

አማካዩ ከሃዲያ ሆሳዕና እና ከሃምበሪቾ ጋር እየተነጋገረ ነው።
ጌታነህ ከበደ ከፋሲል ከነማ ጋር ሙሉ ለሙሉ ተስማምቷል!

ሶከር ኢትዮጵያ
ዛሬ በፌደሬሽን የፀደቁ አዲስ ውሎች!
👍1😁1
ዛሬ በፌደሬሽን የፀደቁ የውል እድሳት!
👍2
ኔይማር ወደ ሳዑዲ!

አል ሂላል ኔይማርን ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
ለዝውውሩ እና ለተጫዋቹ የ3 አመት ክፍያ 200 ሚሊየን ዩሮ ከሳዑዲው ቡድን ተመድቧል።
ላቪያ ወደ ለንደን!

ቼልሲ ሮሚዮ ላቪያን ለመውሰድ 48 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል!
ሊቨርፑል የረዥም ጊዜ ፈላጊው ነው።
ራንደል ኮሎ ሞዋኚ ወደ ፓሪስ!

PSG አጥቂውን ለማስፈረም ዳግም እንቅስቃሴ ጀምሯል።
ከቡድኑ አይንትራክት ፍራንክፉርት ጋር ንግግር እያደረጉም ነው።
ቤኒፊካ የፖርቱጋል ሱፐር ካፕን አሸንፏል!
ከፖርቶ ጋር ተጫውቶ ነው ባለድል የሆነው!
ጠባቂው በማያሚ!

በብሔራዊ ቡድን ቆይት ከሊዮ ሜሲ ጎን የማይጠፋው ሮድሪጎ ደፓውል በማያሚ ሜሲና ጓደኞቹን ጎብኝቷል።
የማድሪድ 3ኛ መለያ!
ጌታነህ ከበደ የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሆኗል!

ሶከር ኢትዮጵያ
ሩቢ ስፖርት
ላቪያ ወደ ለንደን! ቼልሲ ሮሚዮ ላቪያን ለመውሰድ 48 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል! ሊቨርፑል የረዥም ጊዜ ፈላጊው ነው።
ሳውዛምፕተን የቼልሲን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል!

ቼልሲ ለላቪያ 48 ሚሊየን ፓወንድ ቢያቀርብም በቅዱሳኖቹ ተቀባይነት አላገኘም።
ቡድኑ ለአማካዩ 50 ሚሊየን ፓወንድ ነው የሚፈልገው።