ሩቢ ስፖርት
ዌስትሃም እና ዩናይትድ ተስማምተዋል! ዌስትሃም ሃሪ መጓየርን ለማስፈረም ያቀረበው የተሻሻለ 30 ሚሊየን ፓወንድ ተቀባይነትን ያገኘ መስሏል።
ዌስትሃም ማረጋገጫ ሰጥቷል!
መጓየር በ30 ሚሊየን ፓወንድ ለንደን ይደርሳል።
መጓየር በ30 ሚሊየን ፓወንድ ለንደን ይደርሳል።
ሩቢ ስፖርት
ሊዮ ገንዘብ ያገኛል! ዌስትሃም ፓኩዌታን ከሸጠው ከሊዮ ላይ ሲገዙት በተዋዋሉት መሠረት 10% ለፈረንሳዩ ቡድን ይከፍላሉ። ሲቲ ብራዚላዊውን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ላይ ነው።
ዌስትሃም ለዝውውሩ ከ85 ሚሊየን ፓወንድ በታች አይፈልግም።
ብዙ የመለሱት ግብ ጠባቂዎች!
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ2003/04 የውድድር ዘመን ጀምሮ በ1 ጨዋታ ላይ ብዙ ኳስ በመመለስ 3 ግብ ጠባቂዎች ቀዳሚ ናቸው።
ቲም ክሩል በ2013 ከቶትንሃም
ዴቪድ ዴሂያ በ2017 ከአርሰናል
ቪቶ ማኖኔ በ2014 ከቼልሲ
ሶስቱም ግብ ጠባቂዎች በእነዚህ ጨዋታዎች 14 ሙከራዎችን አድነዋል።
ቲም ክሩል ደግሞ ጎል ሳይቆጠርበት ጭምር ወጥቷል።
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ2003/04 የውድድር ዘመን ጀምሮ በ1 ጨዋታ ላይ ብዙ ኳስ በመመለስ 3 ግብ ጠባቂዎች ቀዳሚ ናቸው።
ቲም ክሩል በ2013 ከቶትንሃም
ዴቪድ ዴሂያ በ2017 ከአርሰናል
ቪቶ ማኖኔ በ2014 ከቼልሲ
ሶስቱም ግብ ጠባቂዎች በእነዚህ ጨዋታዎች 14 ሙከራዎችን አድነዋል።
ቲም ክሩል ደግሞ ጎል ሳይቆጠርበት ጭምር ወጥቷል።
ሩቢ ስፖርት
ኤሪክ ባዪ ወደ ቤሺክታሽ እንደሚሄድ ተረጋግጧል! ተከላካዩ በነፃ ነው ወደ ቱርክ የሚያቀናው።
የኤሪክ ባዪ ዝውውር ነገ ይረጋገጣል!
ተከላካዩ ቤሺክታሽን በነፃ ነው የሚቀላቀለው።
ተከላካዩ ቤሺክታሽን በነፃ ነው የሚቀላቀለው።